Get Mystery Box with random crypto!

💖የኔ ፍቅር 😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የሰርጥ አድራሻ: @yenefekir
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.94K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን።
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-10-07 18:07:01 ....

እወድሀለሁ የምር ማንንም ወድጄ  
በማላውቅበት ሁኔታ እ ወ ድ ሀ ለ ው
የጠወለገች አበባ የውሀ ጠብታ
እንደምናፍቅ
በጨለማ የከረመ ሰው የብርሀን 
ቅንጣትን እንደሚናፍቅ
የተራበ ህፃን የእናቱን ጡት
እንደሚናፍቅ ...ሁሉየኔምልብ
ያንተን ፍቅር ይናፍቃል.
...ናፍቆቴአፈቅርሀለሁ...
               
           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
696 viewsedited  15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:55:37
#Fekir_1K249

Yene akal
yene eniku
yene hiwet
yene mewudedi
yene hulu negr min biye endeminegrishi alawukimi fkrish ken be ken eyechemere new bezalayi ategebe yeleleshiwu negr hulem yasasibegnal mechi new emagegnat eyaliku asibalehu keza hulu hasabi gin emiyaregagagn yene mehonishini mamene bicha new kiya hulem afekrishalehu
Yanchiwu bal Piter(kiya)

@yenefekir
949 viewsedited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 18:06:01 የኔ ተናፋቂ -- እመኝኝ ስላቺ  ሳስብ የተቃጠለ ልቤ ላይ ቀዝቃዛ ፍሳሽ የሚወርድ ያክል ያረካኛል ትንፉሼ ይቆራረጣል nagr ግን ባፍቃሪወች ግጥም ላወድስሽ በፈላስፋወች አባባል ላሞግስሽ አልቻልኩም

አንቺን የሚገልፅ ልብ ምቴ ና የትንፋሼ መቆራረጥ እንጅ ቃላትም አልሰበሰብልህ አሉኝ እሰኪ ንገሪኝ በየትኛው አንደበቴ በማንኞቹ ቃላቶቸ ልግለጥሽ

ስኳሬ ሱሴ ምን ብየ ላድንቅሽ እንዲያው በደፈናው ሞናሊዛየ ነሽ ስኳሬ

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
1.3K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 17:54:49
#Fekir_1K248

Ěmũ Yene fkr betam new yemwedsh anchi malet lene ye destsa mich nesh wude hule be fegegta nurilgn łøv.ũ

@yenefekir
1.3K viewsedited  14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 16:20:53 #የኔ አዳም

ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል
ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ
ብዬ ምፅፍልህ የኔ አዳም #ወዴት ነህ?

            ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
720 views13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 18:03:01 « ትላንት ነበር አለፈ » 
« ቃል ነበር ታጠፈ » 
« ልብ ነበር ተሰበረ » 
« ሰው ነበር ተቀየረ »
           ህይወት ግን ይቀጥላል.. !

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
507 views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:21:10
#Fekir_1K247

ውዴ ልብሽ እስር ቤት ቢሆንና የእድሜ ልክ  እስራት ቢፈረድብኝ ምን ያህል ደስተኛ እሆን ነበር ታቂያለሽ ሺ ሆህያት ቢፈጠሩ ሽ ቃላት ቢሰደሩ አንቺነትሽን የሚገልፅቃል አጣሁ፡፡ ብቻ ያንን ቃል እስከማገኝ ዝም ብየ ልውደድሽ፡፡ አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ፡፡

 @yenefekir   
714 viewsedited  11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 14:20:10
#Fekir_1K246

Yene alme yelib mite yene estifas yemenore mikneyat kurate ene anten yemgeltsibet kale yelegm yelbe nigus betam ewedhalw fetare amlak eskemchershw andelay yargen
Ke misteh

@yenefekir
667 viewsedited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 08:28:19 ከጠቀማችሁ!

፩) ለአንድ ሰው ከሁለቴ በላይ አይደውሉ። ምናልባት የማያነሱ ከሆነ ወይ አላዩትም፣ ወይ ለማንሳት የሚመች ቦታ አይደሉም፣ ወይ ደግሞ ማንሳት አልፈለጉም። ስለዚህ መልሰው እስኪደውልሎት ይጠብቁ።

፪) የተበደራችሁትን ገንዘብ አዳሪው ከማስታወሱ ወይም ከመጠየቁ በፊት ይመልሱ። ይሄ የታማኘነታችሁ ወይም የመልካም ስብዕናችሁ መገለጫ ነው። ምናልባት ምልሰቱ ከእስክሪብቶ፣ ከእስርሳስ ሊጀምር ይችላል።

፫) አንድ ሰው ሆቴል ሲጋብዛችሁ ውድ ምግቦችን እና መጠጦችን ከማዘዝ ይቆጠቡ። ምክንያቱም ያስገምታችኋል።

፬) "እስካሁን ለምን አላገባህ/ሽም፤ ልጆች ለምን አልወለድክ/ሽም፤ አይነት በጣም ደባሪ ጥያቄዎችን አይጠይቁ። በፈጣሪ ስም! ይሄ የእናንተ ችግር አይደለም።

፭) ከኋላችሁ የሚመጣ ሰው ካለ ሁሌም በሩን ከፍታችሁ አስገቡት። ሴት ትሁን ወንድ፤ ታላቅ ይሁን ታናሽ ማተር አያደርግም። ሰዎችን በማክበር እናንተ አትዋረዱም።

፮) ጓደኛችሁ ዛሬ የታክሲ ከከፈለ፣ ነገ እናንተ ለመክፈል ሞክሩ።

፯) ልዩነቶችን ያክብሩ። ለእናንተ 6 ቁጥር የመሰለው ለሌላው 9 ቁጥር ሊመስል ይችላልና ሐሳቡን እንደተቀናቃኝ ሳይሆን እንደአማራጭ ይውሰዱት።

፰) የሰዎችን ንግግር አያቋርጡ። እስኪጨርሱ በሚገባ አድምጠው የእርሶን ይቀጥሉ።

፱) ሰው ላይ አፊዘው ደስተኛ ካልመሰለ በድጋሚ እንዳትቀልዱባቸው። ምክንያቱም የእርሶ ሽንቁር ሌላውን ለማስገብት ትሞክራለች።

፲) በማንኛውም ነገር እርዳታ ስታገኙ "አመሰግናለሁ" ማለትን ይልመዱ።

፲፩) ሰውን በሕዝብ ፊት ያወድሱ፣ ለብቻ ይገስፁ።

፲፪) የሰው መልክ፣ ቁመና፣ ፀባይ፣ ውፍረት… ላይ ምንም አስተያየት የመስጠት በቂ ምክንያት የላችሁም። የምትሏቸው ነገር ቢኖር "ውብ ናችሁ" ብቻ ነው። የምትናገሩት መልካም ካልሆነ ግን ዝምታን ይልመዱ።

፲፫) ሰዎች አንድ ፎቶ ብቻ ሊያሳዯችሁ ፈልገው ስልካቸውን ከሰጧችሁ ወደፊት፣ ወደኋላ አያድርጉ። ምክንያቱም ቀጣዩ ምን እንደሆነ አታውቁም።

፲፬) ጓደኛችሁ የሕክምና ቀጠሮ እንዳላቸው ከነገሯችሁ ምን እንደሆነ በፍፁም እንዳትጠይቋቸው። "እንደሚሻልህ/ሽ ተስፋ አደርጋለው" ብቻ ይበሉ። የጤና እክላቸውን ተናግረው የሚረብሽ ኹኔታ ውስጥ እንዳትከቷቸው ተጠንቀቁ። እነሱ መንገር ከፈለጉ ያለናንተ ጥያቄ ይነግሯችኋል።

፲፭) ለዶክተር፣ ለባለስልጣን፣ ለባለፀጋ ክብር በምትሰጡት ልክ ለፅዳት ሰራተኛም፣ ለተራው ዜጋም፣ ለነዳዲያንም ስጡ።  ሰውን መናቅ ብልግናችሁን ቢሆን እንጂ ሌላ ምንም አያሳይም። ሁሉንም ሰው በእኩል አይን ማክብር ትልቅነት ነው።

፲፮) ሰዎች ፊት ለፊት እየተመለከቱ ሲያናግሯችሁ ሞባይል፣ ኮምፒተር ወይም መጻሕፍትም ቢሆኑ ተተክላችሁ አትመልሱ። ተገቢ አይደለም። በወቅቱ ቀዳሚው መሆን የሚገባው ሰዎቹ እንጂ ቁስ አይደለም።

፲፯) ከረጅም ጊዜ በኋላ ጓደኛችሁን ወይም ወዳጃችሁን ካገኟችኋቸው እነሱ ለመናገር ካልፈቀዱ በስቀር ስለኑሯቸው፣ ስለሕይወታቸው ከመጠየቅ ተቆጠቡ።

፲፰) በቀጥታ ካልተመለከታችሁ በስተቀር በማያገባችሁ ጉዳይ አትግቡ።

፲፱) ሰዎች መንገድ ሲያናግሯችሁ የአክብሮት ምልክት በመሆኑ የፀሐይ መነፅራችሁን የማውለቅ ልምድ ይኑራችሁ። ከቃላት እኩል የአይን ግንኙነት ጠቃሚ ነው።

፳) ስለባለፀግነታችሁ በነዳዲያን ፊት ከመለፍለፍ ይቆጠቡ። በተመሳሳይ ስለልጆች በመሃኖች ፊት አያንሱ።

፳፩) ካልተጠየቃችሁ በስተቀር ለማንም ምክር ለመስጠት እትሞክሩ። "ባንተው ምክር ሄጄ፣ ባንተው አስጨከነኝ" እንዳለው ድምፃዊው አንተስ ምን እያደረክ ነው ካላችሁኝ ምናልባት ይሄ በጥቆማ ደረጃ ከተወሰደ ቢሆን እንጂ ምክር መሆን የሚችል አይመስለኝም።

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
294 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:46:00
#Fekir_1K245

Enkuwan teweledklgn melkam ldet byalehu wdu guadegnaye rejim edme chemro yisxh neff amet nurlgn ena demo HBD byalehu
    Ke į§hqį le Tę§fsh

@yenefekir
543 viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ