Get Mystery Box with random crypto!

💖የኔ ፍቅር 😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የሰርጥ አድራሻ: @yenefekir
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.94K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን።
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2022-10-03 18:02:01 #በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ

*የመጨረሻው የፍቅር ቃል*
ልጁ ፍቅረኛውን ከኋላ በሞተር ይዞ በሰአት 90 ኪ.ሜበሆነ ፍጥነት እየበረረ
ይሄዳል፡፡
ልጅቷም፡- እባክህን ፍጥነት ቀንስ፤ ፈርቻለሁ…ትለዋለች
ልጁም፡- አረ ችግር የለውም ዘና በይ…
ልጅቷ፡- ኖ አይደለም፡፡ እባክህ በጣም ያስፈራል፡፡
ልጁ፡- እንደዚያ ከሆነ እንደምትወጂኝ ንገሪኝ
ልጅቷ፡-እሺ… እወድሃለሁ፡፡ አሁን በል ቀስ በል…
ልጁ፡- አሁን እቀፊኝ
ልጅቷም ታቅፈዋለች
ልጁም፡ ሄልሜቱን ከራሴ ላይ አውረጂውና አንቺ ላይ አድርጊው ለኔ
አልተመቸኝም…
ልጅቷም እንዳላት ታደረጋለች፡፡ ትንሽ እንደተጓዙ ሞተር ሳይክሉ ፊት ለፊቱ ካለ
ህንፃ ጋር ይላተምና ልጅቷ ተርፋ እርሱ ግን ይሞታል፡፡
እውነታው የነበረው ልጁ ገና ግማሽ መንገድ እንደተጓዙ ፍሬኑ እንደማይሰራ
ይረዳና ፍቅረኛው እንድታውቅ ስላልፈለገ ያለውም ሄልሜት አንድ ብቻ ስለነበር
እንደምትወደውእና እንደምታፈቅረው ለመጨረሻ ጊዜ ሰምቶ እራሱን መስዋዕት አድርጎ አተረፋት፡፡ ከዚህ ታሪክ ምን ተማራቹ?

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
139 views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 18:01:01 የኔ ፍቅር

ያኔ  አንትን ያወኩባት ቀን ለኔ መኖር የጀመርኩበት ቀን ነበረች
ያኔ ያወኩክ ቀን ወንድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩ ያህል ነበር የተሠማኝ
ታቃለ አይደል አሁንም ቢሆን ወንድ
ለኔ አንተ ብቻነ ከአንተ በላይ ብዙ እንዳሉ ባቅም ልቤ ግን አያምንም     

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
643 views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 08:54:30
#Fekir_1K244

#እኑዬ

    የኔ ፍቅር ልደትሽ እኮ ዛሬ ነው   
           
የኔ ፍቅር እኑዬ ፈጣሪ ከሠጠኝ ልዩ ስጦታ አንዷ እና ልዩዋ ነሽ፡፡ ዛሬ ደግሞ አንቺ ወደዚህ ምድር የመጣሽበት ልዩዋ ቀን 22/01/15 ናት እናም እንኳን ለውቧ የልደትሽ ቀን በሰላም በጤና አደረሰሽ ውዴ።  H B D
ላንቺ ያለኝ ስሜት በቀናቶች ልዩነት አይቀንስም በነገሮች መለዋወጥ አይቀየርም ::
#ሁሌም በማይቀንስ ፍቅር አፈቃቅርሻለው።
አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ
   ፈ
      ቅ
         ር
            ሻ
               ለ
                  ሁ ሌ ም
* የልቤ ንግስት *
* የኔ ልዩ ስጦታ
* የኔ ዉድ ሚስት *
* የኔ የፍቅር *
* የኔ አዝግ
* የደስታዬ ምንጭ *
* የመኖሬ ትርጉም *
* የፈጣሪዬ ስጦታ *
* የአምላኬ ማመስገኛ *
HBD HBD HBD
እንኳን ተወለድሺልኝ ነፍፍፍፍፍፍ
አመት ኑሪልኝ የኔ ዉድ ፈጣሪ
እንዳገናኘን አይለያየን የኔ ዉድ ሚስት
አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ዉ
መልካም ልደት የኔ ልዩ
HBD HBD HBD

ከ      @ba 2822

ለ      ፍቅሬ ( እኑዬ)

H B D TO U

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@yenefekir
990 viewsedited  05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 19:59:01 ከህመሞች ሁሉ ከባዱ ህመም ማለት
ስለ ህመምክ ያስረዳከው
ሰው ሲጎዳክ ነው

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
1.3K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 19:00:20
ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ

            ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
               ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል
        እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት

"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠህ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
1.6K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 18:43:01 ምን ሰርቼ እንደደከመኝ
ለማን ሰጥቼው ልቤ እንደተሰበረ
ምን ግዜ ኖሬ ትዝታ እንደተረፈኝ
..............አላቅም
ብቻ ግን ይደክመኛል
ብቻ ግን አዝናለው
ብቻ ግን እቆዝማለው።

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.9K views15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:12:01 #እንዳልፈቀር

እኔስ ልውደድ ላፍቅር
            ልቤም ይሰባበር
ይሁን አይጎዳኝም
         እራሴው ልቸገር
ግን አምላክ አደራ
            አትስጠኝ አፍቃሪ
ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ
             አልሁን ተፈቃሪ

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
255 views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 18:03:01 #በእዉነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ

*የመጨረሻው የፍቅር ቃል*
ልጁ ፍቅረኛውን ከኋላ በሞተር ይዞ በሰአት 90 ኪ.ሜበሆነ ፍጥነት እየበረረ
ይሄዳል፡፡
ልጅቷም፡- እባክህን ፍጥነት ቀንስ፤ ፈርቻለሁ…ትለዋለች
ልጁም፡- አረ ችግር የለውም ዘና በይ…
ልጅቷ፡- ኖ አይደለም፡፡ እባክህ በጣም ያስፈራል፡፡
ልጁ፡- እንደዚያ ከሆነ እንደምትወጂኝ ንገሪኝ
ልጅቷ፡-እሺ… እወድሃለሁ፡፡ አሁን በል ቀስ በል…
ልጁ፡- አሁን እቀፊኝ
ልጅቷም ታቅፈዋለች
ልጁም፡ ሄልሜቱን ከራሴ ላይ አውረጂውና አንቺ ላይ አድርጊው ለኔ
አልተመቸኝም…
ልጅቷም እንዳላት ታደረጋለች፡፡ ትንሽ እንደተጓዙ ሞተር ሳይክሉ ፊት ለፊቱ ካለ
ህንፃ ጋር ይላተምና ልጅቷ ተርፋ እርሱ ግን ይሞታል፡፡
እውነታው የነበረው ልጁ ገና ግማሽ መንገድ እንደተጓዙ ፍሬኑ እንደማይሰራ
ይረዳና ፍቅረኛው እንድታውቅ ስላልፈለገ ያለውም ሄልሜት አንድ ብቻ ስለነበር
እንደምትወደውእና እንደምታፈቅረው ለመጨረሻ ጊዜ ሰምቶ እራሱን መስዋዕት አድርጎ አተረፋት፡፡ ከዚህ ታሪክ ምን ተማራቹ?

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
710 views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 15:26:36
#Fekir_1K243

Yene kewse enkuan dube alkelegn melkame ledete yehunlehe yene fikir anten yawekubet ken yetebarke wude betame new yemewedehe huleme yene liyu
Happy birthday to you
Ke hiwi.
Lea Aa

@yenefekir
840 viewsedited  12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 19:48:01
ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ

ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል
እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት

"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠህ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
1.3K views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ