Get Mystery Box with random crypto!

💖የኔ ፍቅር 😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የሰርጥ አድራሻ: @yenefekir
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.94K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን።
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-09-18 18:25:06 ሰወድህ ሰወድህ
.

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
2.4K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 19:24:02 ደግሞ ደግሞ ጀመሩ
ሊያወሩ ነዉ ስለኛ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ
ወዮ አቤት ምቀኛ
ፍቅሬን ጠብቅልኝ እባክህ ጌታዬ
ሌላ ሌላ አዳያይ ይሄ ክፉ አይኔ
ትለያለሽ.... ትለያለሽ......
አንቺስ ትያለሽ

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
2.9K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 20:27:29
#Fekir_1K235

የኔ ፍቅር
የኔ ልዩ
የኔ ሂወት
አንቺን ሳላዉቅ በፊት የምኖረዉ ኑሮኮ ትርጉም የለሽ ነበር
የኔ ፍቅር ከማንም ከምንም በላይ በጣም እወድሻለሁ የኔ ልዩ የኔ እስትንፋስ







@yenefekir
3.0K viewsedited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 08:48:57 የአዲስ አመት ወግ!



የአዲስ አመት ወግ በአብዛኛው የሀገራችን ክፍል የኢኮኖሚ ቀውስ የሚከሰትበት ነው።በዛም ልክ ደሞ ትልቅ ፊሺታና ደስታ የሚከወንበት ልዬ ቀናችን ናት። ዘመድ ከዘመድ የሚገናኝበት ልጅ ከቤተሰቡ እንዲሁም ከባህር ማዶ ያሉትም ወደመኖሪያ ቄያቸው የሚፈልሱበት ልዩ ድባብ ያለው በዓል ነው። ከዚህ በተቃራኒም በዓሉ የሀዘን ስሜትን ይዞ የሚመጣበቸው ሰዎች በቁጥር ትንሽ አይደሉም።ከኢኮኖሚ አንፃር እንዲሁም ልዩ የበዓል የሀዘን ትዝታዎች ፅልመትን ይዞ ይመጣል። አዲስ አመት ሲመጣ ለሁሉም ሰው ልዩና የጋራ ትዝታ ይኖራቸዋል በተለይ ለሴቶች የአበባዮሽ ጭፈራ ለወንዶች ደግሞ አበባ ይዞ በየሰው ደጅ እየዞር ማንኳኳት ከተቻለም በሚሰጣቸው ፍራንክ ከእኩዮቻቸው ጋር መደሰት ወይንም ደግሞ የአመት በዓል ምርቃታቸውን በንፁህ ልባቸው አንግቶ መሄድ። በርግጥ በዛን እለት ከምረቃው በላይ አሰፈላጊው እና የምንፈልገው ገንዘብ ቢሰጡን ነው። ከአመት በዓል ትዝታዎች አበባዮሽ የሚጨፍር ወንድ  አበባ የምትሸጥ ሴት ልዩ ትዝታችን ናቸው። ከሁሉም በላይ ደግሞ ከተለያዩ ቦታ በሚመጡትየአክስት የአጎት የእህትና የዘመድ ልጆች እኩዮቻችንን ስናገኝ የሚሰማን ልዩ ስሜት እንዲሁም ፉክክር ልዩ ሰሜት አለው። የዶሮው ሽታ የአበባው መዓዛ የተገዛልንን ልብስ ለማሳየት የምናደርገው መጋጋጥ ዛሬም ልዩ ትዝታዎቻችን ናቸው።

ከአመት አመት ስንሻገር ልዩ ስሜት ይሰማናል። እርግጥ ነው የሆነ አዲስ ነገር እንደተፈጠረ ሊሰማንም ይችላል። ነገር ግን ባሳለፍነው አመት ከቀደመው አመት ምን የተለየ ነገር አደረግን ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን። አንድ አመትን ባለፍን ቁጥር ወደሞት እየገሰገስን እንደሆነ መገንዘብ ይኖርብናል። የዘንድሮውንም በሚቀጥለው አመት ለመደገም አመቱ መቀየሩ ሊያስደስተን አይገባም። ማድረግ ያለብንን ማድረግ ያለብን በአመት መለወጥ አሳበን ሳይሆን ዛሬ ነው። ዘንድሮ የነበረ ሰኞ በሚቀጥውም ሰኞ ነው። ትልቁ ቁም ነገር በዘንድሮ ሰኞ እና በአዲሱ አመት ሰኞ የምንሰራው ስራ ነው። አዲሱ አመት ላንተ/ላንቺ አዲስ የሚሆነው እንዴት ነው?

የአዲስ አመት ወግ ዛሬም በታናናሾቻችን ቅርፁን ቀይሮ እንደነበረው ሁሌም አዲስ ነው። ዛሬ ግን ለኛ መሆን ያለበት አዲሱ አመት ከአሮጌው አመት በምን ይለያል ነው? ራሳችንን መመልከት የብልህነት ነው።

መልካም አዲስ አመት

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
718 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 22:16:23 በአዲስ ዓመት ምን ለማድረግ አቅዳቿል? Comment አድርጉል
1.1K views19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 21:10:11
#Fekir_1K232

የኔ ፍቅር ልደትህ እኮ ዛሬ ነው  
           
የኔ ፍቅር አባት ፈጣሪ ከሠጠኝ ልዩ ስጦታ አንዱ እና ልዩ ነህ፡፡ ዛሬ ደግሞ አንተ ወደዚህ ምድር የመጣህበት ልዩዋ ቀን 01/01/15 ናት እናም እንኳን ለውቧ የልደትህ ቀን በሰላም በጤና አደረሰህ አባ።  H B D
ላንተ ያለኝ ስሜት በቀናቶች ልዩነት አይቀንስም በነገሮች መለዋወጥ አይቀየርም ::
#ሁሌም በማይቀንስ ፍቅር አፈቅርሃለሁ።
አ ፈ ቅ ር ሃ ለ ሁ
   ፈ
      ቅ
         ር
            ሃ
               ለ
                  ሁ ሌ ም
* የልቤ ንጉስ *
* የኔ ልዩ ስጦታ
* የኔ ዉድ ባል *
* የኔ የፍቅር *
* የኔ ሁሉ ነገር
* የደስታዬ ምንጭ *
* የመኖሬ ትርጉም *
* የፈጣሪዬ ስጦታ *
* የአምላኬ ማመስገኛ *
HBD HBD HBD
እንኳን ተወለድክልኝ ነፍፍፍፍፍፍ
አመት ኑርልኝ የኔ ዉድ ፈጣሪ
እንዳገናኘን አይለያየን የኔ ዉድ ባል
አ ፈ ቅ ር ሃ ለ ዉ
መልካም ልደት የኔ ልዩ
HBD HBD HBD

ከ      @Hiwet

ለ      abat(fkre)

H B D TO U

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@yenefekir
1.3K viewsedited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 19:19:02 bro አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የምር ወደሀታል? ....አዎ

የእሷን ስሜት ሳታውቅ እርግጠኛ ሳትሆን በፍፁም ስሜትህን እንዳትነግራት ይሄን ካደረክ ግን ራስህን መቼም ይቅር አትለውም
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.3K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 19:18:02 አንዳንዴ ለነሱ ደስታ ብለህ የተጨነክላቸው ሰዎች የሀዘንህ ምክንያት ሲሆኑ ማየት ይከብዳል...

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.7K views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 12:11:33 ብዙ በጎዳችሁኝ እና ባስከፋችሁኝ ቁጥር መቼም መቆጣጠር የማትችሉትን ውስጤ የተኛውን ሰይጣን እየቀሰቀሳችሁት ነው

           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
1.8K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 11:51:40
#Fekir_1K231

የኔ ውድ
        አንቺ ማለት ለኔ
   በአይኔ ተለኩሰሽ
   በልቤ የበራሽ
   መቼም የማትጠፊ
   የልቤ ሻማ ነሽ
      የኔ ጣፋጭ
                          አንቺ ማለት ለኔ
                      ከማለዳው ፀሀይ
                      ብርሀን ፍንጣቂው
                       ከውቧ ጨረቃ
                       ምሽቱን አድማቂ
                       ከሚያምሩት ኮከቦች
                       ነሽ የምትልቂ

          የኔ ህይወት
            አንቺ ማለት ለኔ
          ከልቤ ላይ ውለሽ
         በልቤ የምታድሪ
    የውስጤ ንጉስ ነሽ
       ሁሌም የምትኖሪ። Aba

@yenefekir
1.8K viewsedited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ