Get Mystery Box with random crypto!

💖የኔ ፍቅር 😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የሰርጥ አድራሻ: @yenefekir
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.94K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን።
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-09-02 19:15:06 (አሳዛኝ ታሪክ)

አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል።

በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት
በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ
"አደረኩት የኔ ፍቅር " አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው እሺ እወድሀለው"

ታሪኩ እንዴት ነበር?

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.0K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:14:02 Voice message

ፍቅሬ አበባዬ


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
660 views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:27:55
#Fekir_1K230

የፍቅሬ ግጥም:

የኔ ውድ
        አንቺ ማለት ለኔ
   በአይኔ ተለኩሰሽ
   በልቤ የበራሽ
   መቼም የማትጠፊ
   የልቤ ሻማ ነሽ
      የኔ ጣፋጭ
                          አንቺ ማለት ለኔ
                      ከማለዳው ፀሀይ
                      ብርሀን ፍንጣቂው
                       ከውቧ ጨረቃ
                       ምሽቱን አድማቂ
                       ከሚያምሩት ኮከቦች
                       ነሽ የምትልቂ

          የኔ ህይወት
            አንቺ ማለት ለኔ
          ከልቤ ላይ ውለሽ
         በልቤ የምታድሪ
    የውስጤ ንጉስ ነሽ
       ሁሌም የምትኖሪ። Abdure

@yenefekir
736 viewsedited  19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:44:23
Voice message

ፍቅር አያረጅም


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.0K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:13:01 አዲስ ለገሰ

| ኢንጆሪ |




┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
671 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:04:07 የሰው ልጅ ውስጡን ማየት ካልቻለ ፍቅርን ፍለጋ አለምን ቢያካልል ይንከራተታል እንጂ አያገኘውም። ሰው እንጀራ ፍለጋ በየበረሀው በረሀብ እና በድካም ሲወድቅ ፤ በየባሕሩ ሲሰምጥ እናያለን ። ፍቅርን ፍለጋ ግን አንድ እርምጃ  ወደራሱ ልብ በመመለስ ለፍቅር ሲወድቅ አላየንም  
አንዳንድ ሰው በመጠጥ ሰክሮ ሲንገዳገድ እናያለን ። በፍቅር ሰክሮ ግን የወደቀ አላየንም ጥቂት የማይባሉ አምሺዎች ምሽታቸውን በአስረሽ ምቺው ቤት ሲያሳልፉ እናያለን። ቤታቸው ሲገቡ ግን ደስታም ሆነ ፍቅር የለም።ሰው ለደስታ እያለ ይጠጣል በጊዜያዊ ደስታው ውስጥ ግን ፍቅርን ረስቶዋል። የጠበበውን የሚያሰፋ፤ የራቀውን የሚያቀርብ ፤ የጨነቀውን ሚያረጋጋ፤ የደከመውን የሚያሳርፍ ልከኛ መድሀኒት ነው።
ነገር ግን ይህን ፍቱን መድሀኒት በየለቱ የሚውጠው የለም።


           ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
                @Yenefekir
                     @Yenefekir
868 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:20:48
#Fekir_1K229

Ye ene fkr mn malet endalebgn alawkm be hiwot zemene kagegnehuachew sewoch mehal teleytesh yagegnehush anchi nesh fkr le ene tnfashe nesh ye desta meserete ye fikr fidele fikrn yastemarshign anchi nesh aleme ye ene alem ye ene lyu hulem destegna hugnilgn lela mnm alfelgm ewedshalew Afekrshalew blenshaa

@yenefekir
940 viewsedited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:13:03
ዘወትር ከአይኔ የማጠፋው
መከታ ክብሬ የሆንከው
ወንድሜ የኔ ትዝታ
ሰላም ሁን ጠዋትም ማታ

ክብር ለወንድሞች

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.1K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:39:52
#Fekir_1K228

የማይሻር ጠባሳ
ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ
ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ
ከልቤ ውሰጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ
ህመሙ የማይድን የማይሻር ጠባሳ
ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊና ዕዳ
አሽክማኝ ሄደች በሰዉ ፊት አዋርዳ
ሀዘን ድንኳን ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ
ልቤ ዉሰጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ
ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ
ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ
የለረኩት የለም ልቤን ለማሳመን
በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን
ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ
በብርሃን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ

@yenefekir
1.2K viewsedited  13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:47:13
#Fekir_1K227

Yene geta lze das yamle kan endaye yanta halifnate tilke nw banta tigist bayehone eze alidrsme nbr yene fkr astimryea fkrn yasitmrkige yene hulu ngr nuirlge zare eko anta yagagehubte kan nat  zare  1 year anniversry nw eko damo tidare misrten lijoeh waldne abren enarigalne aba hulum eyachimra bamihde fkr AFKRHALEW yene lyu setotaye nah emupaa
21-12-14

Yantewa Fkr
Yenew aba

@yenefekir
1.5K viewsedited  17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ