ካንቺ በፊት እኔን ይውሰደኝ እንዳልል በኔ ሞት እንድትሰቃይ አልሻም አንቺን ከኔ ቀድሞ ይውሰድሽ እንዳልልም ፈጣሪን ማማረርና በሞትሽ በቁሜ እየሞትኩ መኖርን አልፈልግም ግን አንድ ነገር እመኛለሁ በሞትኩባት ቅፅበት ከጎንሽ መሆንን እሻለሁ ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 2.8K views16:03