ከጊዜ በሇላ.... ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳዋለክ......ህይወት ይቀጥላል........ አሁን ካለንበትም ሁኔታ በፍፁም ማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው| እንሆናለን ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 2.4K views16:02