)፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልሽ ነይ …ዛሬ ደብሮት ይሆናል ወይ ደሞ እረስቶኝ ይሆናል ብለሽ እንዳታስቢ…በፍፁም አረሳሽም…በርግጥ እንደ ድሮው ላታገኚኝ ትችል ይሆናል…ያው ሰው አደለሁም…ቢሆንም ብሸኝሽ እና በሰው ብተካሽም ዛሬም አረሳሁሽም! ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 2.2K views16:11