.... . . .ይቅርታ. . . ስላፈቀርኩሽ ይቅርታ አንቺን የግሌ ለማድረግ ስፍጨረጨር ስላደከምኩሽ ይቅርታ ላንገናኝ ስለተላመድኩሽ ይቅርታ ሳትረጂኝ ስለወደድኩሽ ይቅርታ በሜሴጅ ጋጋታ ስላጨናነኩሽ ይቅርታ ሳትመጪ ስለጠበኩሽ ይቅርታ ሳታምኝኝ ስላመንኩሽ ይቅርታ ስለሁሉም ነገር ደና ሁኚ . . .ግን ሁሌም እጠብቅሻለው አፈቅርሻለውም. . . ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 1.7K views05:59