Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-03-03 20:58:31 በፍቅር አስብሽ ነበር ፍቅሬ ትሆኝ ዘንድ ተመኝቼ
ነበር ግን የኔ መሆን እንደማትችይ ስረዳ ከፍቅር ይልቅ
ወንድምነትሽን ይበልጥ ወደድኩት
11.0K viewsJoye, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-03 20:43:53 ልክ እንደደራሲ ሁን
መጨረሻዉን እያወክ እንዲተዉኑ
ፍቀድላቸዉ !!!!!
10.2K viewsJoye, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 23:56:13 ፍቅር አብረው ላሉት ብቻ አይደለም፡፡ ተለያይተውም አንዱ ስለሌላው ሲጨነቅ ጭምር ነው፡፡
           "ትናንት አብረን ነበርን ዛሬን ግን ተለያይተናል ይህ ማለት ስላንተ አላስብም ማለት አይደለም።
          ያ' ስሜት ከልብ የሆነ ፍቅር ነው፡፡

                
    
               #ፍቅር_ያሸንፋል 
@halal_couple_post
@halal_couple_post

good Night
573 viewsYohannes (Joye), 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 14:50:31 አትመላለስ ትረክሳለህ
          አትራቅ ትረሳለህ
1.2K viewsYohannes (Joye), 11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 20:54:15 ​​️ የፍቅር ቤት
የሆነች ልጅ.....
ናፈቀቺኝ መጥፎ
ስሜቴን የመቀየር
ችሎታ ነበራት።
......
Join us

…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’ር
   ’•,
┄┄┄┄┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄┄
1.7K viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 02:19:45 ​​
አንዳንዴ ዘመናትን አብረውን ከከረሙ ወዳጅ መሳዮች ይልቅ ድንገት ተገኝተው ህይወታችን ውስጥ የከተሙና ከበፊቶቹ የተሻሉ አሳቢ ሰዎችን ማግኘት እድለኝነት ነው።

ብቻ አመሰግናለው ሰላም እደሩልኝ
─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─
4 any comment
https://t.me/Yefikrbet
         Join plus share
           https://t.me/Yefikrbet
https://t.me/Yefikrbet
2.1K viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  23:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 16:18:47 አይገርምም

ምን አለ ግን የተጣላንበት ቀን አስታራቂ በነበረ …አንተም ተው አንቺም ተይ የሚል በነበረ …ሁለታችንም እኮ የተጣላነው መለያየትን አስበን አልነበረም
https://t.me/Yefikrbet
https://t.me/Yefikrbet
ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ አይርሱ
2.4K viewsYohannes (Joye), edited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 23:58:35 ሴት ልጅ ባንተ ምክኒያት ፈገግ ካለች #ትወድሀለች ባንተ ምክኒያት ግን ካለቀሰች እመነኝ #ታፈቅርሀለች

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
https://t.me/Yefikrbet
ሰላም እደሩልኝ
2.7K viewsYohannes (Joye), edited  20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 14:45:01 ​​ሴት ልጅ የማይቻለውን ነገር አድርግልኝ ብላ
አትጠይቅህም ነገር ግን አንተ
ለእህትህ የምትመኘውን አይነት ወንድ ሁንላ ት

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbet ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝
3.0K viewsjoyeየማርያም ልጅ, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 23:52:17 ​​. በፍቅር ለማመኔ ምክንያቱ አንተ ነህ ሀቢቢ
@halal_couple_post
 
እንዲ አይነት ሀላል የሆኑ ፎቶዎችና የፍቅር ቃላቶች እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆን  ፎቶዎችን ለማግኘት
https://t.me/halal_couple_post

https://t.me/halal_couple_post

𝚓𝚘𝚒𝚗 &  𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎
       https://t.me/halal_couple_post
𝚓𝚘𝚒𝚗 &  𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎
       https://t.me/halal_couple_post
3.6K viewsYohannes (Joye), 20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ