Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር አብረው ላሉት ብቻ አይደለም፡፡ ተለያይተውም አንዱ ስለሌላው ሲጨነቅ ጭምር ነው፡፡       | 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

ፍቅር አብረው ላሉት ብቻ አይደለም፡፡ ተለያይተውም አንዱ ስለሌላው ሲጨነቅ ጭምር ነው፡፡
           "ትናንት አብረን ነበርን ዛሬን ግን ተለያይተናል ይህ ማለት ስላንተ አላስብም ማለት አይደለም።
          ያ' ስሜት ከልብ የሆነ ፍቅር ነው፡፡

                
    
               #ፍቅር_ያሸንፋል 
@halal_couple_post
@halal_couple_post

good Night