Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-30 23:47:46 ​​አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።

Comment @yefikrbetbot

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbet ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝
2.9K viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 21:11:14 በህይወትክ ውስጥ የሆነ ቀን…

          ቢኖረኝ ያልከው ይኖርሀል ማሳካት የፈለከው ነገር ይሳካል…ዋናው ነገር ያን ነገር ምን ያህል ትፈልገዋለህ ነው…ለማገኝትስ ምን ያህል ትደክማለህ ነው…ከልብ የፈለግነው ነገር ይሳካል…

የፍቅር ቤት
https://t.me/Yefikrbet
3.9K viewsYohannes (Joye), edited  18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 20:55:59
ዒድ አል አድሃ ሙባረክ

በቻናላችን ለምትገኙ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህትና ወንድሞቼ በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 444ኛው ዓመተ ሒጅራ የኢድ አል አደሃ (አረፋ)በዓል
በስላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እመኛለሁ!

መልካም በዓል *

የናንተዉ ቻናል የፍቅር ቤት
https://t.me/Yefikrbet https://t.me/Yefikrbet
Share
4.5K viewsYohannes (Joye), edited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 23:54:31 " አላማክ ትልቅ ሲሆን መንገዱም
ረጅም ይሆናል ትልቅ ህልም ካለክ
ትልቅ ትእግስት  እና ፅናት
ይኑርክ!
ትልቁ ነገር ያለንበት ደረጃ
ሳይሆን እየተጓዝን ያለንበት አቅጣጫ ነው፡፡

መልካም አዳር
_https://t.me/Yefikrbet
joye
4.5K viewsYohannes (Joye), edited  20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 20:26:22
ማንኛዉንም አለም አቀፍ ኦንላይን ግብይት ሚፈፅሙበት እና የኦንላይን ክፍያ ሚከፍሉበት አልያም የሰሩበትን ሚቀበሉበት ማስተር ካርድ

- ኦንላይን እቃ ለመግዛት Amazon, Alibaba, AliExpress .....
- ፌስቡክ ኢኒስታግራም ዩቱብ ላይ ቢዝነስዎን ለማስተዋወቅ
- Netflix, TikTok, Spotify, Shopify
_ ገንዘብዎን ትራንስፈር ለማረግ እና ሌሎችም ብዙ ጥቅሞች

ከዘመኑ ጋር አብረው ይራመዱ !

በጣም በቅናሽ ዋጋ እኛጋር ያገኛሉ ይደውሉ @promoterYo
@joye2121

0900042122
0900041960

Telegram:- https://t.me/PromoterJoye
Telegram:- https://t.me/PromoterJoye
7.3K viewsYohannes (Joye), 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 23:51:31 ​​
             𝙙𝙞𝙣𝙖𝙮𝙚           
               𝙮𝙚𝙣𝙚           
                𝙠𝙤𝙣𝙟𝙤  
                     
𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙡𝙚𝙮𝙪 𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙠𝙤𝙣𝙟𝙤 𝙚𝙣𝙠𝙖𝙣 𝙩𝙚𝙬𝙚𝙡𝙚𝙙𝙨𝙝𝙡𝙜𝙣 𝙙𝙞𝙣𝙖𝙮𝙚 𝙝𝙪𝙡𝙚𝙢 𝙙𝙚𝙨𝙩𝙚𝙜𝙣𝙖 𝙝𝙪𝙜𝙣𝙞𝙡𝙜𝙣𝙞 𝙚𝙬𝙚𝙙𝙨𝙝𝙖𝙡𝙚𝙬 𝙙𝙞𝙣𝙖𝙮𝙚 Happy Birthday
H.B.D
𝙙
𝙞
𝙣
𝙖
𝙮
𝙚

𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙚𝙗𝙙
𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙠𝙤𝙣𝙟𝙤𝙤
𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙖𝙮𝙩
𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙘𝙝𝙚𝙬𝙖

𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙖𝙯𝙜
𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙨𝙖𝙠𝙞𝙩𝙖 𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙜𝙤𝙗𝙚𝙯𝙯       𝙝𝙖𝙥𝙥𝙮 𝙗𝙞𝙧𝙩𝙝 𝙙𝙖𝙮

𝙝 ..............  B............... D
.. Ã.................. Ĩ................. A
...... P................  Ŕ.................. 𝕕𝕚𝕟𝕒𝕪𝕖
.......... P..................T
.............. ¥............... 𝙝
        MELKAMM LDET 𝙝𝙪𝙡𝙚𝙢 𝙙𝙚𝙨𝙩𝙚𝙜𝙣𝙖 HUGNILGNI ESHI  let's be together forever
Melekam ledete yene merta eht yene lyu
            ​‍ ‍ yene 𝙛𝙞𝙠𝙧
yene tewdaj hulunegere
𝙯𝙖𝙧𝙚 eko ledetshi new
yeldetshi 𝙠𝙚𝙣 lene 𝙡𝙚𝙮𝙪 ken new b/c batweleje 𝙣𝙤𝙧𝙤 alagegshim 𝙣𝙚𝙗𝙚𝙧
H.B.D 𝙢𝙖𝙢𝙖𝙮𝙚𝙚 𝙙𝙞𝙣𝙖𝙮𝙚 𝙗𝙚𝙩𝙖𝙢 𝙗𝙚𝙩𝙖𝙢 𝙚𝙟𝙞𝙜𝙜 𝙗𝙚𝙩𝙖𝙢𝙢 𝙚𝙬𝙚𝙙𝙨𝙝𝙖𝙡𝙚𝙬 𝙝𝙪𝙡𝙚𝙢 𝙙𝙚𝙨𝙩𝙚𝙜𝙣𝙖 𝙝𝙪𝙜𝙣𝙞𝙡𝙜𝙣𝙞 𝙚𝙣𝙠𝙖𝙣 𝙩𝙚𝙬𝙚𝙡𝙚𝙙𝙨𝙝𝙞𝙡𝙣 𝙚𝙣𝙠𝙖𝙣  𝙩𝙚𝙬𝙚𝙡𝙚𝙙𝙨𝙝𝙞𝙡𝙜𝙣𝙞  𝙣𝙚𝙛𝙛𝙛𝙛𝙛𝙛𝙛𝙛𝙛 𝙖𝙢𝙚𝙩 𝙣𝙪𝙧𝙞𝙡𝙜𝙣𝙞 𝙙 b e t i y e e 𝙞 𝙣 𝙖 𝙮 𝙚 𝙚 𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙨𝙖𝙠𝙞𝙩𝙖𝙖 𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙚𝙗𝙚𝙙 𝙢𝙖𝙢𝙖𝙮𝙚𝙚 𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙖𝙮𝙩𝙚 𝙮𝙚𝙣𝙚 𝙠𝙤𝙣𝙟𝙤
𝙝𝙖𝙥𝙥𝙮 𝙙𝙞𝙣𝙖𝙮𝙚𝙚
𝙗𝙞𝙧𝙩𝙝
𝙙𝙖𝙮 𝙙 𝙞 𝙣 𝙖 𝙮 𝙚 Happy Birthday 𝚍𝚒𝚗𝚊𝚢𝚎 𝚢𝚎𝚗𝚎 𝚔𝚘𝚗𝚓𝚘 𝚖𝚎𝚕𝚔𝚊𝚖 𝚕𝚍𝚎𝚝 𝚖𝚎𝚕𝚔𝚊𝚖𝚞𝚗 𝚑𝚞𝚕𝚞 𝚎𝚖𝚎𝚐𝚗𝚒𝚕𝚜𝚑𝚊𝚕𝚎𝚠 𝚢𝚎𝚗𝚎 𝚓𝚎𝚐𝚗𝚊 𝚜𝚎𝚝 𝚎𝚠𝚎𝚍𝚜𝚑𝚊𝚕𝚎𝚠 𝚍𝚎𝚜𝚝𝚎𝚐𝚗𝚊 𝚑𝚞𝚐𝚗𝚒𝚕𝚐𝚗𝚒 𝚣𝚎𝚕𝚊𝚕𝚎𝚖𝚜𝚑𝚒𝚗 𝚎𝚜𝚑𝚒
6.9K viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 19:51:56 ህይወት ፍቅርን ታስተምረሀለች
ልምዶች ማንን መውደድ እንዳለብህ ያስተምረሀል
ሁኔታወች ማን እንደሚወድህ ያስተምሩሀል!
6.1K viewsYohannes (Joye), 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 19:13:51 በርግጥም ወደ ትምህርት ቤት ሂጄ ከተማርኩት ይልቅ ወደ ትምህርት ቤት የምሄድበት መንገድ ብዙ አስተምሮኛል፡፡

Joye
6.4K viewsYohannes (Joye), 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 14:21:00 ​​ወገኖቼ

" ህገ- ወጥ ድሆችን ህጋዊ ድሆች አድርገናቸዋል"ብለዉ የሸገር ሲቲዉ ከንቲባ የተሳለቁባቸዉ ወገኖቻችን እነዚህ ናቸዉ?!

በእጥፍ ትከፍላላችሁ!!

ይሄን ክረምት ቢያንስ ተከራይተዉ እዲገቡ እንረባረብላቸዉ መራድት የማትችሉ ሼር ሼር

Bamile Abebe Desiyalew
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000202036997

አነሰ፣ በዛ ሳንል ያለንን በማካፈል እንድረስላቸው፣ ማስጀመርያ በግሌ ምችለዉን አስገባለሁ።

መልካም ዉሎ።
Joye
6.5K viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 00:16:47 ምን አልባት
ላላቅፍሽ ወይም በእቅፎቼ ዉስጥ
ላታንቀላፊ ትችያለሽ ግን
በዉስጤ ሳላስብሽ
አንድም ያለፈ ቀን
  የለም

Joye
8.0K viewsYohannes (Joye), edited  21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ