Get Mystery Box with random crypto!

​​አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛ | 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

​​አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።

Comment @yefikrbetbot

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbet ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝