Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-24 23:19:23 እስኪ እርግቤ ለዛች ለልቤ ንግስት አድርሽልኝ እባክሽን............



............@Y.O.H.A.N.N.S
550 viewsJoye, 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 20:55:31
     አንዳንዴ ልብን መከተል አይምሮን ማጣት ነው
     እያለቀሰ የሚሞትልህን ትተህ
     እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያደርግሃል


        አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል
        ልብን ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ትተህ
        ፍልስፍናን  እንድትከተል ያረግሀል
ግን ምን ይሻላል!....
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
  @yefikerbet


@Y.O.H.A.N.N.S........
830 viewsJoye, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 15:11:04 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻቸን በሙሉ እንኳን ለ1444ተኛው ለታላቁ የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ

               ረመዳን ከሪም
◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈


.Y.O.H.A.N.N.S
615 viewsJoye, 12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 21:53:45 መልካም እንሁን!!!

በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው!
ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም !

ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው !!!

......#Y.O.H.A.N.N.S
1.1K viewsJoye, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 23:56:00 ....የፈለከውን እጣ.... ክሰር
አንተን ለማስደሰት የሚለፍን ልብ ግን መቼም እንዳታጣ ከሄዱ የማይመለሱ ልቦች አሉና!





Y...O.H.A.N.N.S
462 viewsJoye, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 23:50:17 ……?

. . .ስወድሽ ባትወጂኝም ምን ያህል እንደምወድሽ ማወቅሽ ለኔ በቂ ነገር ነው። አንቺን በማፍቀሬ አላዝንም ፈፅሞም አልፀፀትም.....የሰው በመሆንሽም አላዝንም ምክንያቱም ከኔ የተሻለ ሰው እንደሚገባሽ አውቃለሁና።

[ Comment @Y.O.H.A.N.N.S

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbet ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝
465 viewsJoye, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 22:24:16 የሆነ ነገር ከመስጠትህ በፊት የምትሰጠው ነገር ሰወች ዘንድ ያለውን ቦታ ተመልከት፡፡ አንተ ውድ ያልከውን ነገር ለማይገባቸው ሰወች እንዳሰጥ፡፡

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑

https://t.me/Yefikrbet

.........Y.O.H.A.N.N.S....
986 viewsJoye, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 21:20:23 በርግጥም ወደ ትምህርት ቤት ሂጄ ከተማርኩት ይልቅ ወደ ትምህርት ቤት የምሄድበት መንገድ ብዙ አስተምሮኛል፡፡

እናንተስ..?


....Y...O.H.A.N.N.S
647 viewsJoye, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 11:51:24
አንዳንዴ ዘመናትን አብረውን ከከረሙ ወዳጅ መሳዮች ይልቅ ድንገት ተገኝተው ህይወታችን ውስጥ የከተሙና ከበፊቶቹ የተሻሉ አሳቢ ሰዎችን ማግኘት እድለኝነት ነው።

ብቻ አመሰግናለው
─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─
4 any comment
@yefikrbet
        Join plus share
           @yefikrbet
            @yefikrbet


Y.O.HA.N.N.S
406 viewsJoye, 08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 22:22:00 አንድ ቀን ላንቺ

አንድ ቀን ሃዘን ከተሰማሽ ጥሪኝ 100 በመቶ ደስተኛ እንድቶኚ አደርግሻለው  ብዬ ቃል አልገባልሽም ነገር ግን ሀዘንሽን አብሬ እካፈልሻለው ምክንያቱም
በደስታሽ ግዜ ብቻ አይደለም አብሬሽ ምሆነው ፡፡ አንድ ቀን ሁሉን ጥለሽ ለመጥፋት ካሰብሽ እኔን ለመጥራት አትፍሪ ላስቀርሽ አልሞክርም ነገር ግን አብሬሽ እጠፋለው ፡፡
የማንንም ድምፅ መስማት ካልፈለግሽ ጥሪኝ
አጠገብሽ ሆኜ ምንም ቃላትን ሳልተነፍስ ቃል
እገባልሻለው፡፡ የኔ ቆንጆ በምትጠሪኝ ሰዓት
የኔን ምላሽ ካላገኘሽ ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቼ ስለሚሆን ፈጥነሽ ድረሺልኝ፡፡
ሁሌም ታስፈልጊኛለሽ፡

[ Comment @yefikrbet

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbet ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝

y.o.h.a.n.n.s
345 viewsJoye, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ