Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-09 22:59:17 ''አንድ  ነገር ልጠይቅሽ ያለ እኔ ደስተኛ ነሽ? ጥሩ ሰሜት ይሰማሻል ?    ኦ ለካ 1ነገር ልጠይቅሽ ነው ያለኩት 2ሆነ ...
  ብቻ አሁን ላይ ደስተኛ ከሆንሽ ወደ ህይወትሽ በጭራሽ ተመልሼ አልመጣም ''::
◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
982 viewsJoye, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:55:21 ሁሉም ሰው የሚስቅ ፊት ማየት ይችላል ነገር ግን የተሰበረ ልብን ማየት አይችልም

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲             
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
°•●

Y.O.H.A.N.N.S
1.5K viewsJoye, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:56:26 ከንቱ ድካም በ ሶስና
ቆንጆ ድምፅ
ምርጥ ምርጥ የፍቅር ግጥሞችን  ትረካዎችን ከፈለጉ ይቀላቀሉን Join
https://t.me/yene_tshuf  
@yene_tshuf
386 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 21:07:27 #ሴት ነሽ.. በዛ ላይ ወጣት ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው..! አስተዋልሽ አይደል ስለዚህ #ውድ_ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል...

ዛሬ ላወቅሽው አንድ ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ እራስሽን አክብሪ...

         #Y.O.H.A.N.N.S ነኝ
1.0K viewsJoye, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:11:24 ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ነው!

ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው።

ነጥቡ መፈቀር ላይ  ሳያሆን አፍቅሮ ተፈቅሮ መቆየት ላይ ነው

ሰላም እደሩልኝ


Y.O.H.A.N.N.S
1.1K viewsJoye, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:09:20 የፍቅር ቤት pinned a photo
19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:08:24
Brand : original Huda Beauty
Made in Italy
price 950ETB
FREE DELIVERY(ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን )
ብዛት ተረካቢዎች ባስተያየት
0900042122
@Joye2121
አድራሻችን- ቦሌ ሚካኤል & ቦሌ 22
1.9K viewsJoye, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 22:47:19
302 viewsJoye, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 21:05:13

ለታሪክ ይቀመጥልን የባንዳዉ ኦነግ አብይ አህመድ በቤተክርስቲያናችን ላይ የሚሰራዉ ግፍ
23/06/2015
620 viewsJoye, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 23:13:58
አደዋን ስናስብ የሚኒሊክ መሪነት ፣ የጣይቱን ብልሀት ፣ የባልቻን ጦር ፣ የአሉላን ጀግንነት ፣ የሀብተጊዮርጊስ ፈረሰኛነት ፣ የገበየሁ ቆራጥነት ፣ የባሻ አወሎም ስለላ ፣ የእናቶች ቆራጥነት እና ድጋፍ ፣ የሀይማኖት አባቶቻችን ፀሎት ፣ የመንፈስ ቅዱስ ድጋፍ ፣ የእልፍ የሀገሬ ገበሬ ጀብዱ እና አልሸነፍ ባይነት ውጤት ነው፡፡
ለዛም ነው አደዋ በኢትዮጵያ ታሪክ የጋራ ታሪክ ፣ ለጋራ ሀገራ በጋራ ጀግኖች በደማቅ የተፃፈው፡፡
"የጋራ ታሪክ የለንም" ለሚሉ ሰዎች ባለ 3 ፊደል ደማቅ መልስ አለን!
. . " አ ድ ዋ " .                                                                                             እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!

የአፍሪካዊያን የድል በዓል ..... አደዋ!


Y.O.H.A.N.N
432 viewsJoye, edited  20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ