Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-17 20:23:29 ​​አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።

Comment @yefikrbet

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbetl ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝

Y.O.H.A.N.N.S............
609 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 23:20:14 ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም..ልብ ላይ ያሉ ቦታወች ልክ እንደ ጣት አሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰልም...
─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─
ደህና እደሩልኝ።
        Join plus share
           https://t.me/Yefikrbet
Yefikrbet

Y.O.H.A.N.N.S......
           
275 viewsJoye, edited  20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 22:29:44 በቃልህ የሰበርከውን ሰው በመረቅ አትጠግነውምና ለቃልህ ተጠንቀቅ !
436 viewsJoye, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 22:18:51 አንቺን ማፍቀር ባለመቻሌ
ላንቺ ጊዜ ስላልሰጠሁሽ
ልትወቅሽኝ አይገባም

ምክንያቱም ልቤ ውስጥ
ያለውን ቁስል መመልከት ስለማትችይ

ግን በጣም ይቅርታ አድርጊል።

Y.O.H.A.N.N.S

Sher sher and Join

https://t.me/Yefikrbet
464 viewsJoye, edited  19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 21:29:40
#አፋልጉኝ

በአዲስ አበባ ሳሪስ አዲስ ሰፈር በአንድ ቤት ተቀጥራ ትሰራ የነበረችው ቤዛዊት በቀለ የተባለችው ሞግዚት የሁለት ዓመት ህጻን የሆነችውን ሶልያና ዳንኤልን ከቤት ይዛት መሰወሯን ቤተሰቦቿ አስታውቀዋል።

በትራንስፖርትና መንገድ ላይ አጠራጣሪ ነገሮችን ህብረተሰቡ ከተመለከተ በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታ አካላት እንዲያሳውቅ ጥሪም ቀርቧል።

ጥቆማ ለመስጠት
- 0951090999
- 0947365252

https://t.me/Yefikrbet
664 viewsJoye, 18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 20:48:04 ብርዱም ተነሳበት-ያው ዝናቡ መጣ
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ-አንቺን አለኝ አምጣ

እሷም በንዴት

ይሄን ሁላ ጊዜ አንዴም-ትዝ ያላልኩህ
ክረምቱ ሲገባ አሁን-የታወስኩህ
ዘርተህ ያበቀልከኝ-በቆሎ መሰልኩህ

          Y.O.H.A.N.N.S
741 viewsJoye, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:05:17
ይሄንን lipstick በትርፍ መሸጥ የምትችሉ አናግሩኝ ጥር ትርፍ ታተርፉበታላችሁ ብዛት መሸጥ የምትችሉ።
Brand : original Huda Beauty
Made in Italy
price 950ETB
FREE DELIVERY(ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን )
ብዛት ተረካቢዎች ባስተያየት
0900042122
+251703041960
@Joye2121
አድራሻችን- ቦሌ ሚካኤል & ቦሌ 22
613 viewsJoye, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 19:59:59 ​​ ለሚወዱት ሰው ፍቅርን መግለፅ መሸነፍ አይደለም
    ማፍቀርም ሆነ መፈቀር ፀጋ ነው።ስላፈቀርካት
    አትዘን ያዘዘኽ ልብኽ እንጂ ሰው አይደለም
ለምትወዱት ሰው ፍቅራቹን ለመንገር
    ምንም አይነት አጋጣሚዎችን ማባከን
    የለባቹም።ምክኒያቱም ነገ የረፈደ ጊዜ ሊሆን   ይችላልና.....


Y.O.H.A.N.N.S
              ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
305 viewsJoye, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 16:58:25 እንደ ብርጭቆ ሁን ከሰበሩህ ቁረጣቸዉ።
488 viewsJoye, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 13:01:42 (አሳዛኝ ታሪክ)

አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል።

በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት
በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ
"አደረኩት የኔ ፍቅር " አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው  እሺ እወድሀለው"
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
684 viewsJoye, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ