Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-27 23:18:22 °.
Called you on the phone today
Just to ask you how you were
All I did was speak normally
Somehow I still struck a nerve
You got me fucked up in the head, boy
Never doubted myself so much
Like, am I pretty? Am I fun, boy?
I hate that I give you power over that kind of stuff
'Cause it's always one step forward and three steps back
I'm the love of your life until I make you mad
It's always one step forward and three steps back
Do you love me, want me, hate me? Boy, I don't understand
No, I don't understand

@Yefikrbet
@Yefikrbet
@Yefikrbet
ከተመቻችሁ
#_Share ማድረግ°°° አይርሱ
289 viewsቃ.ል , 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 22:38:28
#ቁርሴን_እና_ምሳዬን_ለቦረና ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል::
እናንተስ ?
ትንሽ ነች ብላችሁ እንዳትሳቀቁ የቻላችሁትን ተሳተፉ ፣ የማይችል ሼር በማድረግ ሀላፊነቱን ይወጣ!

ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ ትክክለኛው አካውንት

1. ንግድ ባንክ : 1000224652163

3.አቢሲንያ ባንክ : 115834266

#Ethiopia #saveborena
311 viewsቃ.ል , 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 20:26:14 ከሰው መጠበቅ አቁም!

ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው፤ ስለዚህ ከሰዎች ብዙ አጠብቅ። እህቴ የሚከፋሽ ሌሎች የሚያደርጉልሽን ጠብቀሽ ስላላገኘሽ ነው።

ከሰው መጠበቁን አቁመን ደስታችንን ከፈጣሪ እና ከራሳችን ልብ ውስጥ ማግኘት ነው ያለብን፤ ያኔ አንዱን ቀን ደስ ብሎን ሌላኛውን ቀን አይከፋንም ምክንያቱም ደስታችን ሌሎች ላይ ጥገኛ አይደለም።
478 viewsJoye, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 21:56:59 ልብሽን ሰብሮ ይቅርታ ለሚልሽ ሰዉ በፍፁም
አትቀበይዉ ሳቅ ብለሽ ፊትሽን ሳይሆን ጀርባሽን
ስጭዉ ምክንያቱም የልብ ህመም ከባድ
ነዉና_
651 viewsቃ.ል , 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 14:28:14 ​​ ይቅርታ

እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
#ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
#ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኳቹህ

የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ  ይቅር  እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር
      


እንኳን ለታላቁ የዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡
          

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
677 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 21:34:54 አክሊሉን ድፋ ነጩን ልበስ
እግዚአብሔር ፈርዷል መልሷል መልስ

ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ደስ አላችሁ

ከ Yohannes
254 viewsJoye, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 21:42:11 ዛሬ የመርሳት ቀን ቢሆን
ከህይወታችሁ ምን
መርሳት ትፈልጋላችሁ?
ቢመሽም
353 viewsJoye, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 21:58:15 የትኛዋም ሴት ብልጥ ስለሆነች አንተን ብታጣ ቀጣይ ከማን ጋር እንደምትሆን
ጠንቅቃ ታውቀዋለች


¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤


ለምን ይመስልሀል


¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤


ካንተ ጋርም ሆና ከነሱ ጋር ስለነበረች
እንጂ ጠይቀዋት ሆኖ አደለም ይሄ እዉነታ ነዉ።

Y.O.H.A.N.N.S
743 viewsJoye, edited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 20:52:56 ​​ ይናፍቅሽ ይሆናል

....የሚወድሽን ሰው አትራቂ፣ ስላንቺ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደሽን ሰው አትግፊ፤ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብሽ ያ ሰው ይናፍቅሽ ይሆናል!
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌        
  ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲         
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ  ᴜɴᵐᵘᵗᵉ

Y.o.h.a.n.n.s
797 viewsJoye, edited  17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 20:53:15
........,,.,,.,የኔ መጨረሻ ,..,,,......,,,,.

  አምና ወዳጆቿ..
       ሙዚቃ መዉደዷን ሲያወጉ ሰምቼ
ካሴት አዉጥቻለሁ አመቱን ለፍቼ
         ''አንባቢ ነች'' ሲሉ ሆኛለሁ ፀሀፊ
ጥቂት ጠብቄያለሁ ሆኜ ልብስ ሰፊ
       አጥር ለማጠንከር ግንበኛ ሆኛለሁ
እግሯንም ለመንካት ጫማ ጠርጌያለሁ
     እሷን ለመማረክ ቀን ይገኛል ብዬ
ያልሆንኩትን ስሆን እሷን ተከትዬ
ዛሬ ዕድሉ ቀንቶኝ ከፊቷ ቆሜያለሁ
      ሰርጓን ልቀርፅላት ካሜራ ይዣለሁ።
Y.o.h.a.n.n.s
455 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ