Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-11 20:37:20
እናንተ በreport
እኔ ደግሞ ለእምዬ ኦርቶዶክስ እምነቴ ዘብ በመሆን
ከ159,000በላይ Followers ስላለዉ በቀላሉ አታዘጉትም አካዉንቴን እሺ የኔን ፌስቡክ ፔጅ በዘረኞች አይዘጋም ምክንያቱም እዉነት እኔ ጋር ስላለ
493 viewsJoye, edited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 13:05:48 ሰልፉ ተራዝሟል

ቅዱስ ሲኖዶስ ምንም እንኳን የአቋም ለውጥ ባያደርግም ትላንት በነበረው ውይይት መንግስት የቤተክርስቲያኗን ጥሪ በመቀበል የቤተክርስቲያኗን ችግር ለመፍታት በመስማማቱ ነገ ሊደረግ የታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ መራዘሙን አሳውቋል።

"…የእኛ አባቶቻችን አይሳሳቱም። የእኛን አባቶች የሚመራው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው። ቅዱስ ሲኖዶሳችን አይሳሳትም። እኛ እንዲህ እናምናለን፣ እንዲህም እንታመናለን።

"አባቶቼን እሰማለሁ…!
• ለአባቶቼ እታዘዛለሁ…!
• ትግሉ ተጀመረ እንጂ አልተፈጸመም…!
Y.o.h.a.n.n.s
Sher sher sher
560 viewsJoye, edited  10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 12:07:03
በትግስት እንጠብቅ። ሊጀመር ነው።
560 viewsJoye, edited  09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 12:04:22
አባቶቼ
የቤተክርስቲያንን አቋም እና ውሳኔ ለመዘገብ የተፈቀደላቸው እና የተገኙ ሚድያዎች ብዛት!!
ተዋሕዶ ሚዲያ
ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
ንቁ ሚዲያ
ኢቲ አርት ሚዲያ
አሻም ሚዲያ
ሮሃ ሚዲያ
ኢሳት
ባላገሩ
ናሁ ቴሌቪዥን
አሐዱ ቴሌቪዥን
ዓባይ  ሚዲያ
ማንቂያ ደውል ሚዲያ.......ወዘተ

ሌሎችሁ Fana ,EBC, ebs, walta ታግደው ውጪ ግርግር ላይ ናቸው።
541 viewsJoye, 09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 21:34:54
በሲኖዶስ የተወገዙት የቀድሞ ጳጳሳትን ጨምሮ 29 ግለሰቦች ወደ ቤተ ክርስቲያን ቅጽር እንዳይገቡ ፍ/ቤት ወሰነ ፡፡
***
ቤተክርስቲያኗ በቀኖና እና ስርአተ ቤተክርስቲያን ጥሰት ምክንያት ያወገዘቻቸውን የኃይማኖት አባቶች ጨምሮ በ29 ግለሰቦች ላይ ወደ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ እግድ አስተላለፈ፡፡

የቤተ ክርስቲያኗ የህግ ቡድን  እና ጠበቆች በዛሬው ዕለት በፍርድ ቤት እግድ እንዲተላለፍ በቀረበው አቤቱታ ላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ  ማስተላለፉን በሰጡት  መግለጫያስታወቁ ሲሆን የቀድሞ የቤተ ክርስቲያኗ ጳጳሳት እንዲሁም 25 አዲስ የተሾሙ ጳጳሳት በአጠቃላይ 29 ግለሰቦች በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል የሚገኝ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ እንዳይገቡ ፍርድ በቤት እግድ አውጥቷል ሲሉ ተናግረዋል ።

ከዚህ በተጨማሪም የፌደራል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ፖሊስም የቤተክርስቲያት ቅጽር ግቢ ውስጥ እንዳይገቡ እና ህግ እንዲያስከብር ፍርድ ቤት ትእዛዝ ተሰጥቷልም ብለዋል፡፡

ይህን የፍርድ ቤት እግዱ ጥሶ የገባ ማንኛውም አካል በወንጀል እንደሚጠየቅ የገለጹት የህግ ባለሙያዎቹ  ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን  ሂደት አቁሙ እስከሚለን ድረስ የህግ ሂደቱን እንቀጥላለን ብለዋል።

የጸጥታ አካላት የተላለፈውን እግድ እንዲያስፈጽሙ እንዲሁም የሰላም ሚኒስቴርም ሂደቱን እንዲከታተል ፍርድ ቤት ትእዛዝ መስጠቱንም አስታውቀዋል፡፡
385 viewsJoye, edited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 21:11:36
እኛ ኦርቶዶክሳውያን በቤተክርስቲያናችን ጉዳይ የምንታዘዘው በማንም ሹመኛ እና ዘረኛ መንግስት አይደለም እኛ የቅድስት  ድንግል ማርያም ልጆች የምንታዘዘዉ ቅዱስ ሲኖዶሱን ብቻ ነዉ።
398 viewsJoye, edited  18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 21:08:31 ​​ኦርቶዶክስን ነክቶ ያሸነፈ የለም እምዬ ኦርቶዶክስ ታሸንፋለች በ አባቶቼ እኮራለሁ



"…እኔ ግን እላለሁ! እምዬ ኦርቶዶክስ አንቺ እናትዓለም፤ የእነ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ፣ የእነ ቅዱስ አትናቴዎስ እና የቅዱስ ቄርሎስ የእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የእነ ቅድስት አርሴማ፣ የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት፣  የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ፣ የእነ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ የእነ ቅዱስ ያሬድ፣ የእነ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራና የአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ሃይማኖታቸው የሆንሽ ንጽህት፣ ቅድስት፣ ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ሆይ! ብረሳሽና ብከዳሽ ቀኜ ትርሳኝ። ትክዳኝም። ባላስብሽና ባልሟገትልሽ ባልሞትልሽም ምላሴ ከጉሮሮዬ ይጣበቅ። ሳለጎበድድና ሳለከዳሽ እንድኖርም አምላክሽ ይርዳኝ። ይህን ባላደርግና ሳልጮህልሽ ዝም ብዬ ብሞት ስሜ ከህይወት መጽሐፍ ይደምሰስ።

Y.o.h.a.n.n.s የማርያም ልጅ
403 viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 23:22:59 ​​★ አስደንጋጭ መረጃ ★

★ ጠቅላይ ቤተክህነት ውስጥ ሌሊት ችግር ለመፍጠር እየተዘጋጁ ነው።★

የዓቢይ አህመድ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ዛሬ ሌሊቱን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢን በኃይል ሰብሮ ለመግባት ማቀዳቸውን ብዙ መረጃዎች እየደረሱን ነው።

"ግቢውን ለመፈተሸ" በሚል ሰበብ ለሚሠሩት ድራማ እንዲመች "የጦር መሣሪያ አገኘን" ለማለት እና ብፁዓን አባቶችን ያለተግባራቸው "በመፈንቅለ መንግሥት ሴራ ውስጥ አገኘናቸው" ለማለትና ለማሠር የታቀደ መሆኑን መረጃዎቻችን ይጠቁማሉ።

ሁሉም አባቶች በንቃት ጠብቁ ፣አንዳች ኃይል ቢመጣ በአስቸኳይ በስልክ ጥሪ፣ በቴክስትና በቤተክርስቲያን ደወል ሕዝብ ጥሩ።

አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሌሊቱን በንቃት ተከታተሉ

ሼር በማድረግ ለሕዝብ አድርሱ
Y.o.h.a.n.n.s

#EOTCUnderattack
#orthodoxunderattackinethiopia
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#OrientalOrthodox
81 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:26:48
ሁላችንም VPN አዉርዳችሁ ተጠቀሙ ቴሌግራም ስለተዘጋ ይሄንን አዉርዳችሁ ተጠቀሙ ነገ ደግሞ ሁላችንም ሳፋሪኮም ሲም እየገዛችሁ ያለገደብ ተጠቀሙ።
145 viewsJoye, edited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 23:18:47 ​​መሥዋዕተ አበውን ዕጣነ ዘካርያስን የተቀበለ አምላክ በእነዚህ ሦስት ቀናት በፍጹም ኦርቶዶክሳዊ ጨዋነት እና ትሕትና ሲከናወን የነበረውን ጸሎታችንና ምሕላችንን  ይቀበልልን:: መልስን ይሠጠን ዘንድ ያነባነው ወደ ሰማይ አምላክ ነውና እርሱ የቸርነቱን ሥራ ይሥራልን::

ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመታዘዝ ማቅ እንደለበስንና እንደጸለይን ከዚህም በኋላ ለከሳሾች አንዳች ዕድል በማይሠጥ በፍጹም ጨዋነትና ትዕግሥት ቅዱስ ሲኖዶስ የሚያዝዘንን ብቻ መፈጸም ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው::

አባቶቻችን የሚሉንን በትዕግሥት እንጠብቅ::

"ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ" ምሳ. 6:20
947 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ