Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-20 21:03:25 ​​" አንድ አንዴ
ከማስመሰል ፍቅር ብቸኝነትን
  ምረጡ
የንፁሃንን ስሜት አትጎዱም
ካልሆነ ግን ደግማችሁ
የማታገኙትን ሰዉ ታጡና
በፀፀት ትኖራላችሁ
ንፁህ ልብ ዋጋዉ ዉድ ነዉ
በእዉነተኛ ፍቅር ቢረክስም።

Y.O.H.A.N.N.S
614 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 08:32:39
#ትንሳኤ

#እንኳን_አደረሳችሁ !

ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች #የፍቅር_ቤት አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊትና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል።

በተጨማሪም ፤ በዓሉን በሰላም እጦት ፣ በግጭት ፣ በጥቃት፣ በድርቅ ክፉኛ የተጎዱ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በገዛ ቄያቸው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን ፤ በፀሃይና ዝናብ የሚንከራተቱትን ፤ የሚወዱትን ተነጥቀው በጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙትን ፣ ታመው በየሆስፒታሉ የተኙትን ፣ በየሰው ሀገር በስደት ስቃያቸውን እያዩ ያሉ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በግልም ፤ በሀገርም ላለብን ችግር ሁሉ አምላክ መፍትሄ እንዲያበጅልን እየተማፀንን እንድናሳልፍ አደራ እንላለን።

የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን !
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !

መልካም በዓል !
#የፍቅርቤት
https://t.me/Yefikrbet
924 viewsJoye, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 22:04:48 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
#መልካም_የፋሲካ_በአል

Y.O.H.A.N.N.S
1.3K viewsJoye, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:18:01 አንድ ቀን አንቺን ማፍቀሬ ስህተት
  እንደሆነ ቢገባኝ እንኳን
       አልቆጭም
በህይወቴ ከፈፀምኳቸዉ
      ስህተቶች ሁሉ
ያማረዉና የማልፀፀትበት
        ስህተቴ
እንደሆንሽ አምኜ እኖራለሁ።


        ዳግም ባገኝሽ
        በህይወት መንገዴ
        ደጋግሜ አፈቅርሻለዉ
         ስህተት መሆኑን
              እያወኩ።
       #ታዉቃለሽ ላንቺ ነዉ እሺ......አዎ ለራስሽ

Y.O.H.A.N.N.S
849 viewsJoye, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 20:56:08 እኔ ብቻ ነኝ ግን
ሰሞኑን
ዝምብሎ የሆነ ሰዉ የሚናፍቀኝ።


Y.O.H.A.N.N.S...
779 viewsJoye, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 23:27:33 ሰነፍ ሴት መባልን ፍራቻ የተሰሙሽን ስሜቶች መደበቅና ማፈን አይጠበቅብሽም የአንድ ሰሞን ማዘን እና መሰበርሽ ገፅታሽ ላይ መታየቱን እንደ ድክመትሽ ልትቆጥሪዉ አይገባም ይህ እኮ ሰዉኛ ባህሪ ነዉ አንቺ ላይ ብቻ አይደለም የታየዉ።

ይልቅ ከመሰበር ቡዃላ ያለችዋን አንችነትሽን አጠንክሪያት.....የማንንም ክንድ ለድጋፍ አትጠይቂ እንባሽን ማበሻ መዳፍ አትፈልጊ አንቺ ላንቺ በቂ ነሽ።
443 viewsJoye, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 22:46:32 መጣ ቀረ ምለዉ የለ
የሚያናድደኝ የማናድደዉ
የሚያስቀይመኝ የማስቀይመዉ
ይቅርታ ሚለኝ  ይቅርታ ምለዉ
             ነፃ  ነኝ ነፃ ነኝ

አስቴር አወቀ

@Y.O.H.A.N.N.S
493 viewsjoyeየማርያም ልጅ, edited  19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 21:52:36 ​​ለኔ የመጀመሪያዬ ያፈቀርኳት ሴት ነበረች
"ፍቅርን በደንብ ያሳየችኝ ያስተማረችኝ
   "ከሷ ጋር ስሆን.......
መለያየት ብቻ  ነበር ማላስበዉ
"ከሷ ጋር ሁሉንም ባሳልፍም
እኔን ለመጥላት ጊዜ አልፈጀባትም
...አንችም ግን እኔን ለመተዉ
  "ካሰብሽ ግን  ልንገርሽ
ልቤ ሁለቴ ሊሰበር አይችልም
  " እንድለምንሽ አትጠብቂ
ካለፈዉ ጉዳቴ ተምሬበታለሁ።

Y.O.H.A.N.N.S
1.3K viewsjoyeየማርያም ልጅ, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 21:45:33 ይቅርታ !

ከይቅርታ ሁሉ ከባዱ ይቅርታ ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ነው ከዚህ በፊት ያጠፋናቸው ጥፉቶች ራሳችንን እንድንወቅሰው ያደርጉናል እኔኮ በድያለው ያሰብኩትን ትቼ ያላሰብኩ ቦታ ላይ ተገኝቻለው ብለን ራሳችንን እንወቅሳለን !

አዎ ከዚህ በፊት ብዙ ጥፋቶችን አጥፍተናል ነገር ግን አሁን ዛሬ አዲስ ቀን ነው ባለማወቅ የሰራነው ነገር ሁሉ ትላንትናችንን አሳጥቶናል ዛሬያችንን ግን ድጋሚ እንዲቀማን አድርገን ሌላ ጥፋት አንጨምር ለትላንት ሁሉ ዛሬን ይቅር እንበል !

መልካም ምሽት ተመኘን
.Y....O.H.A.N.N.S


Comment @yefikrbet

╔═══✿ ♡ ✿═  ══╗
☞       join & share        ☜
☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbetl ☜
╚═══❀ ♡ ❀═  ══╝
595 viewsJoye, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 19:12:50 ዉሸታምን ለምን እንደዋሸ አትጠይቀዉ
ምክንያቱም ጥያቄዉን ለመመለስ
ሌላ ዉሸት ይዋሻልና።
744 viewsJoye, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ