Get Mystery Box with random crypto!

​​' አንድ አንዴ ከማስመሰል ፍቅር ብቸኝነትን   ምረጡ የንፁሃንን ስሜት አትጎዱ | 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

​​" አንድ አንዴ
ከማስመሰል ፍቅር ብቸኝነትን
  ምረጡ
የንፁሃንን ስሜት አትጎዱም
ካልሆነ ግን ደግማችሁ
የማታገኙትን ሰዉ ታጡና
በፀፀት ትኖራላችሁ
ንፁህ ልብ ዋጋዉ ዉድ ነዉ
በእዉነተኛ ፍቅር ቢረክስም።

Y.O.H.A.N.N.S