Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-13 21:14:50
7.0K viewsYohannes (Joye), edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:50:07 የፍቅር ቤት pinned a photo
20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:40:50
ምርትና አገልግሎቶን በሶሻል ሚዲያ ለሚሊዮኖች ያስተዋውቁ
0900042122
      በሁኑ ግዜ ምርቶን ተጠቃሚው ጋር ለማድረስ ኦንላይን ቢዝነስ ብቸኛው አመራጭ እየሆነ መቱዋል
     በሀገራችንም በአብዛኛው ሰዎች ገር ሶሻል ሚዲያ ተወዳጅ እየሆነ ነው

      ድርጅቶን ብዙም ሳይለፉ ታዋቂ ያድርጉ

    ስለዚህ ድርጅቶን እንዲሁም ምርቶን ኦንላይን(ሶሻል ሚዲያ) ላይ በማስተዋወቅ ውጤታማ ይሁኑ
  
         ደንበኛ ጠፋ ተብሎ መማረር ቀረ
         ሱቄ ገበያ የሌለበት ወይም ሰው
ማያየው አከባቢ ነው ብሎ ማሰብ ቀር
         ድርጅቴን ወይም አገልግሎቴን
እንዴት ተጠቃሚው ጋር ላድርስ ብሎ ማሰብ ቀረ
         ሰረተኛ ለመቅጠር ፈልገው ለማስታወቂያ ድርጅቶች ብዙ ብር መክፈል ቀረ
         ሱቄ ሰው አይስብም ወይም ሱቄ ውስጥ ብዙ እቃ ዬለም ብሎ ማሰብ ቀረ
ለዚህ ሁሉ መፍትሄ የሚሆን የማስታወቂያ አማራጭ ይዘን መተናል

    የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ምርቶን በፈለጉት ቦታና ፆታ እንዲሁም
በተመረጡ ሰዎች ጋር በልዩነት ማድረስ
በሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ላይ የማማከር አገልግሎት

    በ Facebook, Instagram, Telegram
        ለሚሊዮኖች ምርቶን ማስተዋወቅ  
   
    Facebook Sponsor
         Facebook Page Promote      
         Facebook Post Boost ማድረግ      

ባጠቃላይ እስከ 8,000,000 የፌስቡክ እና 3,800,000 የኢንስታግራም ተጠቃሚ ሰዎች ጋር የሚደረስ የማስተዋወቂያ ስራ እንስራለን።

ይህ የማስታወቂያ ስራችን ከተለምዶ የማስታወቂያ አይነት ለየት የሚያደርገው ፤ የፌስቡክና የኢንስታግራም ተጠቃሚዎችን በሃገር ፣ ከተማ ፣ አካባቢ ፣ ፆታ ፣ አድሜ ፣ ባላቸው ዝንባሌ ፣ ባህሪና ፣ የኑሮ ሁኔታ መርጦ ማስታወቂያውን ማድረስ መቻሉ ነው።

የማህበራዊ ሚድያ ማስታወቂያዎች በብዙ ነጋዴዎች እየታወቀና ተጠቃሚው እየበዛ ስለሆነ እርሶም በዚ ፕላትፎርም ምርቶን አገልግሎቶን ድርጅቶን ያስተዋውቁ።

       marel Advert
ሙሉ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቴሌግራማችንን ይመልከቱ
                @joye2121
               0900042122

DIGITAL MARKETING

Facebook Post Boost(Sponsored Post Price)

  0900042122
joye2121
690 viewsYohannes (Joye), edited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 12:37:26
​​የእርዳታ ጥሪ የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በመህፀን በር ካንሠር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች። ወጣት ሳምራዊት የአዲስአበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን የዩንቨርስቲ ትምህርቷን በወለጋ ዩንቨርስቲ በአርክቴክቸር ኢንጂነሪንግ ተመርቃ ዳግም በአዲስአበባ እናት ሀገሯን የምታገለግል ባለትዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ስትሆን ነገን ሰርታ ቤተሰቦቿን መደገፍ ህልሟ ነበር። …
6.7K viewsJoye, edited  09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:39:24

642 viewsJoye, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 15:16:16 ተለቀቀ ተለቀቀ


1.5K viewsJoye, 12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:08:14 ለህዝባችን ድምፅ ለመሆን ብቅ ብለናል
ማንኛዉንም መረጃ ልታደርሱን ትችላላችሁ የፌስቡክ ፔጃችንን እንዲሁም የዩቱብ ቻናላችንን በዚሁ እንለቅላችኋለን ለተገፋዉ ህዝባችን በየቦታ ወጥቶ ለሚቀረዉ ህዝባችን ድምፅ ለመሆን ዝግጅቶቻችንን ጨረሰን መጠናል ።
569 viewsJoye, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 20:10:51
"የአይኔን ብርሃን በአስቸኳይ ታደጉልኝ"

ካነበቡት በኋላ Share በማድረግ ለብዙዎች ታደርሱት ዘንድ በፈጣሪ ስም እንለምናለን!

በደግነታችሁና በቻላችሁት አቅም ሁሉ የእህታችንንን የአይን ብርሃን ታደጉልን!

እህታችን ትግስት ወልደአብ አስቸኳይ የአይን ቀዶ ጥገና ህክምና በአስቸኳይ ካላረገች እይታዋን ጨርሶ ሊያሳጣት የሚችል የአይን ህመም ገጥሟታል።

ስለሆነም የገጠማትን የአይን ህመም ለማስተካከል ሁለት ICL እና  Squint የተባሉ የአይን ቀዶ ጥገናዎችን በውጭ ሃገር ማድረግ ይጠበቅባታል። ይህንን ህክምና በውጭ ሃገር ለማድረግ ተገማች ወጪዎችን ጨምሮ 15000 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ያስፈልጋታል!

ይህንን ህክምና ለማድረግ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በራስና በቤተሰብ አቅም የሚቻል ባለመሆኑና ቀዶ ጥገናው በአስቸኳይ መደረግ ስላለበት የናንተን ደግነትና ርብርብ በፅኑ ያስፈልጋታል!

ስለሆነም የቻላችሁትን አነሰ በዛ ሳትሉ ታደርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን!

በኢትዮጽያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር

1000310684237

Tigist Woldeab

እሷን ለማግኘትና ለማንኛውም አይነት አይዞሽ ባይነት
+251977442692

share ማድረግ እንዳይረሱ!
https://t.me/Yefikrbet
https://t.me/Yefikrbet
1.9K viewsJoye, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:10:38 ሰዉ አዉቆ ስህተት
አይሰራም። አዉቆም
ስህተተኛ ሰዉ ሂዎት ዉስጥ
     አይወድቅም
እሱም እንደኔ ትክክል ነዉ
ብሎ አስቦ እንጂ
በስህተት የቆረጡት አበባ ግን
     ሲፈልጉት ይደርቃል
436 viewsJoye, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 17:08:02 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!
806 viewsJoye, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ