……? . . .ስወድሽ ባትወጂኝም ምን ያህል እንደምወድሽ ማወቅሽ ለኔ በቂ ነገር ነው። አንቺን በማፍቀሬ አላዝንም ፈፅሞም አልፀፀትም.....የሰው በመሆንሽም አላዝንም ምክንያቱም ከኔ የተሻለ ሰው እንደሚገባሽ አውቃለሁና። [ Comment @Y.O.H.A.N.N.S ╔═══✿ ♡ ✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yefikrbet ☜ @yefikrbet ☜ ╚═══❀ ♡ ❀═ ══╝ 465 viewsJoye, 20:50