Get Mystery Box with random crypto!

አይገርምም ምን አለ ግን የተጣላንበት ቀን አስታራቂ በነበረ …አንተም ተው አንቺም ተይ የሚል | 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

አይገርምም

ምን አለ ግን የተጣላንበት ቀን አስታራቂ በነበረ …አንተም ተው አንቺም ተይ የሚል በነበረ …ሁለታችንም እኮ የተጣላነው መለያየትን አስበን አልነበረም
https://t.me/Yefikrbet
https://t.me/Yefikrbet
ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ አይርሱ