Get Mystery Box with random crypto!

Addis Ababa Education Bureau

የቴሌግራም ቻናል አርማ wwwaddisababaeducationbureau — Addis Ababa Education Bureau
የሰርጥ አድራሻ: @wwwaddisababaeducationbureau
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 108.77K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 83

2022-09-09 13:42:24
ቀን 4/13/2014 ዓ.ም

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በአገልጋይነት ቀን ለተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች የአዲስ ዓመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ "አገልጋይነት ጀግንነት ነው" በሚል መሪ ቃል ከ150 በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከ300,000 ብር በላይ በሚገመት ገንዘብ እንደ ዘይት ስኳር ፣ ዶሮ ፣ ዱቄት እና የመሳሰሉ የአዲስ አመት የበዓል ስጦታዎችን ማበርከቱን የጽ/ቤቱ ሀላፊዋ ወ/ሮ ባዩማ ወርቁ ገልጸዋል፡፡

ወ/ሮ ባዩማ ጽ/ቤታቸው ይህን የበጎነት ተግባር ለማስቀጠል ህብረተሰቡን ፣ በጎ አድራጊ ግለሰቦችን እና ድርጅቶችን እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር በበዓላት እና ከበዓላት ውጪ ባሉ ጊዚያትም አበክሮ እንደሚሰራ በመግለጽ ይህንን የበጎነት ተግባር በማስተባበር ከፍተኛ አስታዋጽኦ ላበረከቱ የወረዳ የትምህርት ጽ/ቤት አካላት እና የወተመህ አባላት ያላቸውን ልባዊ ምስጋናና እና አድናቆትም ገልጸዋል፡፡

በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊዋ ወ/ሮ ሰብለም በተመሳሳይ ዝግጅቱን ላስተባበሩ አካላት ያላቸውን አድናቆት በመግለጽ 2014 ዓ.ም እኛ ኢትዮጵያዊያን ስንደመር ውጤት ማምጣት እንደምንችል እና ጠላቶቻችን መና ማድረግ እና ታሪክ መስራት እንደምንችል ያሳየንበት ዓመት ነው ብለዋል፡፡
9.0K viewsAbebe Chernet, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 12:05:14
ቀን 4/13/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የህንጻ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ለቢሮው ጥበቃ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ።

ስልጠናው ከመነን ፖሊስ ጣቢያ ጋር በመተባበር መሰጠቱን የቢሮው የሕንጻ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ መሀሪ ላልኦሬ ገልጸው ስልጠናው ወቅታዊ ሁኔታን መሰረት ያደረጉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።

አቶ መሀሪ አክለውም በዋናነት ትኩረት ጋደረገባቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ስነምግባር እንዲሁም ባለጉዳይ አቀባበልን የተመለከቱና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን እንደሚገኙበት ጠቁመው ሰልጣኞቹ በስልጠናው ያገኙትን ግንዛቤ መሰረት አድርገው ስራቸውን በአግባቡ መስራት እንደሚጠበቅባቸውም አስታውቀዋል።

አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል!

አገልጋይነት ለሀገር ክብር

አገልጋይነት ክብርም፤ታላቅ ስብእናም ነው!

ዝቅ ብለን አገልግለን ፤ታላቅ ሃገር እንገነባለን!

ሀገርን ማገልገል ታላቅ ክብር ነው!!

ሀገሬን መቼም፣ የትም በምንም ሁኔታ አገለግላለሁ!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
9.5K viewsAbebe Chernet, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 11:27:43
ቀን 4/13/2014 ዓ.ም

ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ የትራንስፖርት አገልግሎት በነጻ እየሰጡ ይገኛሉ።

አውቶቡስቹ ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ በነፃ አገልግሎት ይሰጣሉ።

አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል!

አገልጋይነት ለሀገር ክብር

አገልጋይነት ክብርም፤ታላቅ ስብእናም ነው!

ዝቅ ብለን አገልግለን ፤ታላቅ ሃገር እንገነባለን!

ሀገርን ማገልገል ታላቅ ክብር ነው!!

ሀገሬን መቼም፣ የትም በምንም ሁኔታ አገለግላለሁ!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
9.8K viewsAbebe Chernet, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 08:47:47
ቀን 3/13/2014 ዓ.ም

ጳጉሜ 3

የሰላም ቀን!

የሰላም ዋጋዋ ውድ ነው፡፡ ሰላም ለሁሉም ነገር መሰረት ነው፡፡

ሰላም አገር እንዲኖረን ፣ ሰላም ሰርተን እንድንኖር ፣ ሰላም ወልዶ ለማሳደግ ፣ ሰላም የሰው ልጅ ህልውናው እንዲረጋገጥ እና በእርጋታ ማህበራዊ ህይወቱን እንዲመራ በእጅጉ ወሳኝ ነገር ነው፡፡

ከብዙ ውድ ነገሮቻችን ሁሉ የሚበልጠው ሰላም ነው፡፡ የከተማችን ሰላም የምናስጠብቀው እኛው እራሳችን ነን፡፡የሀገራችን ሰላም ለሁለንተናዊ እድገታችን ምሰሶ ነው፡፡ ለዘላቂ ሰላማችን በዱር በገደሉ እየተዋደቀ ያለውን የኢትዮጵያ የሰላም አምድ ከሆነው መከላከያ ሰራዊታችን ጎን ሆነን እኔ የሰለም ዘብ ነኝ ብለን ለሰላማችን እንቁም፡፡

ሰላም ለኢትዮጵያውያን!

የኢትዮጵያ የሰላም አቋም ዘላቂና የማይናወጥ ነው!

የሰላማችን ዘብ ጀግናው ሰራዊታችን!

ሰላም ለሁለንተናዊ እድገታችን

እኔ የሰላም ዘብ ነኝ!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
2.1K viewsAbebe Chernet, 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 22:56:58
ቀን 2/13/2014 ዓ.ም

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
2.1K viewsAbebe Chernet, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 12:19:32 እያመረትን ፤መከላከያን እየደገፍን፤ ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋለን!

አምራችነት ለብልፅግና !

ምርትማነት ለብሄራዊ ኩራት መሰረት ነው!

በምርታችን ተጠቃሚ እንሁን!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
2.5K viewsAbebe Chernet, 09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 12:19:30
ቀን 2/13/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀንን በተለያዩ መርሀ ግብሮች አከበሩ፡፡

በእለቱ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላትና ሁሉም ሰራተኞች በተገኙበት በቢሮው ቅጥር ግቢ የተመረቱ የጉዋሮ አትክልቶችን ለሰራተኞች በመስጠት እና የተለያዩ ችግኞችን በመትከል ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀን ተከብራል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እለቱን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክክት ዛሬ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአምራችነት ቀን በተለያዩ መርሀግብሮች በመከበር ላይ እንደሚገኝና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮም ቀኑን በማስመልከት በመስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ያመረታቸውን የጉዋሮ አትክልቶች ለሰራተኞቹ በስጦታ መልዕክ ማከፋፈሉን ገልጸው መጪው የ2015 ዓ.ም አዲስ አመት ለሁሉም የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች የሰላም እንዲሁም በስራቸው ውጤታማ የሚሆኑበት እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የእቴጌ መነን የአካባቢ ፖሊስ አባላትም ተሳተፊ ሆነዋል፡፡
2.4K viewsAbebe Chernet, 09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:45:17
ቀን 2/13/2014 ዓ.ም

ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀን!

እያመረትን ፤መከላከያን እየደገፍን፤ ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋለን!

አምራችነት ለብልፅግና !

ምርትማነት ለብሄራዊ ኩራት መሰረት ነው!

በምርታችን ተጠቃሚ እንሁን!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
5.6K viewsAbebe Chernet, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 11:02:35 በእለቱ ፅዳትን ከማከናወን በተጨማሪ ችግኝ የመንከባከብ መርሀግብርም ተከናውናል።

የበጎ ፈቃደኝነት ተግባር ራስን ከመስጠት ይጀምራል!

በጎ ፈቃደኝነት በገንዘብ የማይለካ ቀናነት ነው!

ያለንን ማካፈል የአብሮ መኖር ሚስጥር የበጎ ህሊና ማሳያ ነው!

ለሀገር ክብር የሚሰጥ በጎ ፈቃደኝነት ራስን አሳልፎ ለሌላ መስጠት ነው!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
6.0K viewsAbebe Chernet, edited  08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 11:02:29
ቀን 1/13/2014 ዓ.ም

"ጳጉሜን በመደመር" ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ በሚኒሊክ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት ተቋማትን ፅዱና ውብ የማድረግ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች ምቹ ፣ ፅዱ ፣ ውብና ማራኪ እንዲሁም ሳቢ እንዲሆኑ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት ጉልህ ሚና እንዲኖራቸው ለማድረግ የሚያስችል መርሀ ግብር በሚኒሊክ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መካሄድ ጀምራል።

በማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ደ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ ፣ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደስ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊዎች ፣ የክፍለ ከተማ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

በመርሀ ግብሩ ላይ በጎነት የሁልጊዜ ተግባር መሆን እንደሚገባዉ እና ትምህርት ቤቶች ፅዱና ውብ እንዲሆኑ ለማድረግ የጽዳት ዘመቻዉ እገዛ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ገልጸዋል።

የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባስተላለፉት መልዕክት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለራሳችን ስንል የምንሰራውና ከሌሎች ጋር አብሮ ለመኖር የሚያስችለን ነው ብለዋል። የበጎ ፈቃድ ተግባር ባንድ ጊዜ ብቻ የሚሰራ ተግባር ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባር ሊሆን እንደሚገባው ነው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የገለፁት።

የጤና ሚንስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በበኩላቸው የበጎ ፈቃድ ሌሎችን የምንደግፍበት ብቻ ሳይሆን ለራሳችንም ትልቅ ጠቀሜታ የምናገኝበት ነው ብለዋል ።
5.2K viewsAbebe Chernet, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ