Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰው ሀብትና ፕብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የትምህርት ቢሮን የ2016 የትም | Addis Ababa Education Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰው ሀብትና ፕብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የትምህርት ቢሮን የ2016 የትምህርት ዘመን የስራ አፈጻጸምን ገመገመ፡፡

(ሰኔ 17/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰው ሀብትና ፕብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮን የ2016 የትምህርት ዘመን የስራ አፈጻጸምን ግምገማ አካሄዳል፡፡

በግምገማው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ ዳይሬክተሮች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/