Get Mystery Box with random crypto!

ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

የቴሌግራም ቻናል አርማ wdasemaryam — ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam
የቴሌግራም ቻናል አርማ wdasemaryam — ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam
የሰርጥ አድራሻ: @wdasemaryam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18
የሰርጥ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን።
በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
መራግብራችን👇👇
✅የበገና መዝሙሮች
✅ የንስሐ መዝሙሮች
✅ ያሬዳዊ ዜማ
✅ ስብከቶች
✅ መፅሐፍ ሀይማኖት....የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
አስተምህሮትን በተመለከተ፤ ስለ መላእክት፤ስለ ቅዱሳን፤ ያገኙበታል።

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-08-13 22:03:49

1.9K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:35:44
#ሐምሌ_5

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም

ሐምሌ አምስት በዚች ቀን የክቡራንና የዐበይት አባቶቻችን ሐዋርያት #የቅዱስ_ጴጥሮስ እና #የቅዱስ_ጳውሎስ የሰማዕትነታቸው መታሰቢያ ነው።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ቅዱስ_ጴጥሮስ

ሐምሌ አምስት በዚህች ቀን የሐዋርያት የቅዱስ ጴጥሮስ የሰማዕትነት መታሰቢያ ነው።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ቅዱስ_ጳውሎስ

በዚህችም ቀን ዳግመኛ ልሳነ ዕረፍት የክርስቶስ አንደበት የዕውቀት አዘቅት የቤተ ክርስቲያን መብራት የቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ የሰማዕትነቱ መታሰቢያ ነው።

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት ሐዋርያት ጸሎት ይማረን በረከታቸው የቅዱሳት ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ልጆች ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን።

(#ስንክሳር_ዘወርኀ_ሐምሌ)
@wdasemaryam
✥ደሳለኝ✥
1.9K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 05:17:39
ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን ።ሁላችንም ስለአገራችን ኢትዮጰያ ሰላም ከልባችን ሆነን እንፀልይ ።የፃድቁ አባታችን ፀሎታቸው እረድኤታቸው በረከታቸው ከሁላችንም ጋራ ይደርብን። አሜን!!!
@wdasemaryam
✥#ደሳለኝ
1.6K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 11:35:32 የቡነ ጎርጎሪዎስ ተመራቂ ተማሪ


1.8K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:47:31
ስለ ስም አጠራሩ ክብርና ምስጋ አምልኮና ውዳሴ ይግባውና አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ይላል ፦
❖ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ።ዮሐ ፰ ፥ ፲፪
❖ እኔ ሕይወት ነኝ ።ዮሐ፲፬፥፮ ፣ ፲፩ -25
❖ እኔ አልፋና ኦሜጋ ነኝ ።ራዕይ 22፥ ፲፫
❖ እኔ ቸር እረኛ ነኝ።ዮሐ ፲ ፥ ፲፩
❖ እኔ የወይን ግንድ ነኝ።ዮሐ ፲፭ ፥ ፭
❖ እኔ መንገድ ነኝ ። ዮሐ ፲፬ ፥ ፮
❖ እኔ እውነት ነኝ ። ዮሐ ፲፬ ፥ ፮
❖ እኔ ሰላም ነኝ ።ዮሐ ፲፬ ፥ 27
❖ እኔ ትንሳኤ ነኝ።ዮሐ ፲፩ ፥ 25
❖ እኔ የፅድቅ በር ነኝ።ዮሐ ፲፩ ፥ ፱
❖ እኔ እረፍት ነኝ ።ማቴ ፲፩ ፥ ፰
❖ እኔ የዋህ ነኝ።ማቴ ፲፩ ፥ 29
❖ እኔ ትሁት ነኝ ።ማቴ ፲፩ ፥ 29
❖ እኔ ፍቅር ነኝ ።፩ኛ ዮሐ ፬ ፥ ፰ -፲፮
❖ እኔ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነኝ ።ራዕይ ፲፯ ፥ ፲፬
❖ እኔ የአለምን ሀጥያት ያስወገድኩ በግ ነኝ።ዮሐ ፩ ፥ 29
❖ እኔ የአብርሃም ፣ የይሳቅ ፣ የያዕቆብ አምላክ ነኝ ።ሉቃ 20 ፥ ፴፯
❖ እኔ የህይወት እንጀራ ነኝ።ዮሐ ፮ ፥ ፵፩
❖ እኔ የህይወት ውሃ ነኝ ።ዮሐ ፯ ፥ ፴፯ - ፴፰

የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለኛ ለህዝቦቿ ፍቅር አንድነትን ይስጠን አሜን።




2.9K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:00:53 ☞ሰኔ 21 አምላክን የወለደች በውስጥ በአፍአ ንጽሐት የምትሆን የብርሃን እናቱ
እመቤታችን እግዚእትነ ማርያም በሰኔ 21 በጎለጎታ ይኸውም የጌታችን
የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መካነ መቃብር በሚሆን የጸለየችበት ዓመቲዊ
በዓሏ ነው፡፡
☞በዚች በሰኔ 21 ቀን የጸለየችው ጸሎት ይህ ነው፡፡
☞---አቤቱ እኔ እናትህና ገረድህ የምሆን በማኅፀኔ 9 ወር ከ 5 ቀን
ተሸክሜሃለሁ ጡቶቼንም 4 ዓመት እየጠባህ አድገሃልና እለምንሃለሁ፡፡
☞ሄሮድስ በምቀኝነት ሊገድልህ በፈለገ ጊዜ አንተን በጀርባዬ አዠዬ 4 አመት
ከአንድ ሀገር ወደ ሀገር ተሰድጃለሁ አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ
ሆይ ጸሎቴንና ልመናዬን ሰማኝ፡፡
☞አቤቱ ማኅፀኔን ዓለም አድርገህ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን የተሸከምኩህን
አቤቱ በቁርና በብርድ ወራት በቤተልሔም ከኔ መውለድህ አሰብ፡፡
☞አቤቱ ከአንተ ጋር ሀገር ለሀገር መሰደዴን የደረሰብኝን ጭንቅና መከራን
ረሀብና ጥም አሰብ የምለምንህም ለደጋጎቼ ለጻድቃን ብቻ አይደለም በዚህ
ዓለም ሣሉ ስሜን ለሚጠሩ መታሰቢያዬን ለሚያደርጉ በማልጅነቴ ለሚተማመኑ
ኃጥአንም ነው እንጂ አቤቱ ጸሎቴንና አሰተውል ከአንተ ዘንድ የምሻውን የቃሌን
ልመና ትሰማኝ ዘንድ የልቡናዬንም ሃሳብ ትፈጽምልኝ ዘንድ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ አራቴ ዓመት ወተታቸውን እጠባህ(እየተመገብህ)ባሰደጉህ
ሁለት ጡቶቼ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ ከርጉም ሄሮዶስ ፊት ሸሽትን ወደ ግብፅ አካባቢ እስክንደርስ
ድረስ በደረሰብኝ ረኃብና ጥም ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ ምንም ሊቀርብህ የማይችል አንተን በሳሙ ከንፈሮቼ ኪዳነ
ትገባልኝ ዘንድ አለምንሃለሁ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ በተቸነኩሩት እጆችህና እግሮችህ በቅዱስ ሥጋህና በክቡር
ደምህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ ለሰው ልጅ ስትል በተቀበልከው መከራ ሞትህ ቃል ኪዳን
ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ ሦስት ሌሊት ሦስት መዓልት በከርሠ መቃብር ባደርክበት
ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ፡፡
☞ልጄ ወዳጄ ሆይ ሳላዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በአምስቱ ቅንዋተ
መስቀል ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡
☞---አቤቱቱ አቤቱ ጸሎቴንና ልመናየን ሰማኝ የአንደበቴን ቃል አድምጥ የምንግርህን ሁሉ መታሰቢያን ሰለሚያደርጉ በስሜም ቤተ ክርስቲያን ስለሚሠሩ አንተ የብርሃን ማኅደር አዘጋጅላቸው፡፡
☞አቤቱ ስለኔ የታረዘውን ያለበሰ በሰው እጅ ያልተሠራ ዕፅብ ድንቅ የሆነውን የማይጠፋውን የማያረጀውን ዕውነተኛውን ልብስ አልብሰው፡፡
]አቤቱ ስለኔ ስም በሽተኞችን የጎበኘ(የጠየቀ) በቸርነትህ በይቅርታው ጎብኘው፡፡
]አቤቱ ስለስሜም ብሎ ለተራበ ያበላውን የሕይወት እንጀራ አብለው ሰማያዊ በሆነ ማዕድህ አስቀምጠው ለተጠማ ያጠጣውን በኤዶም ገነት ከሚፈሰው የሕይወት ውሃ አጠጣው፡፡
☞---ጌታችንም ይሁን እንደወደድሽ ይደረግልሽ አላት በአንቺ ስም ቤተክርስቲያን ያሳነፀውን የብርሃን ቦታ አዘጋጅለታለሁ፡፡ በመንግስተ ሰማያትም ንጽሕ ማደሪያን አስጠዋለሁ፡፡
☞የታመመውንም በስምሽ የጎበኘ ታሞ በአልጋ ላይ በተኛ ጊዜ እጎበኘዋለሁ፡፡ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም በሞት በተለየ መሪር የሆነ የሞት ጽዋን አላጠጣውም፡፡ ወደመንግሥተ ሰማያት እስኪገባ ድረስ አልለየውም ርኩሳን መናፍስትም በተከራከሩት ግዜ እኔ ጠበቃ እሆነዋለሁ፡፡ በችግሩም ጊዜ ረዳት እሆነዋለሁ፡፡
☞ዳግመኛም በስምሽ ለታረዘ(ለተራቆተ) ያለሰውን በሰው እጅ ያልተፈተለና ያልተሠራ ኅብሩ ዕፁብ ድንቅ የሆነ የሕይወት ልብስ አለብሰዋለሁ፡፡
☞ሰለ አንቺ ብሎ ከዕለት ጉርሱ ለተራበ ያበላ ምድራዊ ያይደለ ሰማያዊ የሆነ የሕይወት እንጀራ አበላዋለሁ፡፡ ለተጠማ ያጠጣ ከመዓር ከስኳር የሚጣፍጥ ከወተት እጅግ ነጭ የሆነ ከኤዶም ገነት ከሚፈሰው የሕይወት ውኃ አጠጣዋለሁ፡፡
☞በስምሽ ያዘነውን ያረጋጋ ኅዘንና ችግር በደረሰበት ጊዜ እኔ አረጋጋዋለሁ፡፡
☞(የሰኔ ጎለጎታ)
☞ስለ እናት ስለ እናታችን ስለገባህላት ቃልኪዳን ብለህ ማረን ይቅር በለን፡፡
☞የእመቤታችን የቃልኪዳኗ ተካፋይ ያድርገን፡፡
☞በዚች በሰኔ 21 የሰኔ ጎለጎልታን ጸልየን በረከት እና የድንግል ማርያምን አማላጅነት የልጇን ቸርነት ለማግኘት ያብቃን፡፡
☞20-10-2014
4.4K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:00:42
2.2K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 19:49:43 #አብሰራ_ገብርኤል

አብሰራ ገብርኤል ለማርያም/ወይቤላ/(፪) ትወልዲ ወልደ
ሚካኤል መልዐክ በክነፉፆራ መንጦላይተ ደመና ሰወራ ንፅይት በድንግልና አልባቲ ሙስና ተወልደ ወልድ እምኔሐ(፪)
ገብርኤል ማርያምን/አበሰራት/(፪) ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ አላት
ሚካኤል መልአክ በክንፉ ከለላት በሰማይ መጋረጃውን ሸፈናት/ንፅይት ናትና በድንግልና/(፪) ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅን ወልዳልናለችና

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
ብስራት ነጋሪ ቲዩብ bisrat negari
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══



2.5K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, edited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 04:04:19 Watch " ሚካኤል ሀያል ሀያል ሰዳዴ ሳጥናኤል ሀያል ገባሬ ሀይልዲያቢሎስን ያዋረደው በእሳት ሰይፍ የቀላውሚዛንህ ትክክል ነው ሚካኤል ግብርህ ድንቅ ነው✥" on YouTube


3.2K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 01:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 22:04:36 https://www.facebook.com/100002926496363/posts/5171529576287874/?flite=scwspnss&mibextid=fhnZgCATt0jRY6E0
2.9K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ