#አብሰራ_ገብርኤል አብሰራ ገብርኤል ለማርያም/ወይቤላ/(፪) ትወልዲ ወልደ ሚካኤል መልዐክ በክነፉፆራ መንጦላይተ ደመና ሰወራ ንፅይት በድንግልና አልባቲ ሙስና ተወልደ ወልድ እምኔሐ(፪) ገብርኤል ማርያምን/አበሰራት/(፪) ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ አላት ሚካኤል መልአክ በክንፉ ከለላት በሰማይ መጋረጃውን ሸፈናት/ንፅይት ናትና በድንግልና/(፪) ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅን ወልዳልናለችና ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ብስራት ነጋሪ ቲዩብ bisrat negari ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══ 2.5K viewsDesalegn Dagne ✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, edited 16:49