Get Mystery Box with random crypto!

Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان U
የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان
የሰርጥ አድራሻ: @ustaz_ebin_selman
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.93K
የሰርጥ መግለጫ

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
T.me/Ustaz_ebin_Selman
Comment👉 https://t.me/Kamilalhabeshiy

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-17 08:59:50
ትኩረት ለኢብኑ ዐባስ መስጂድ እና መድረሳ…

የኢብኑ ዐባስ መስጅድና መድረሳ ባለቤት አለው። ህግና ደንብን መተላለፍ አግባብ አይደለም።

የኢብኑ ዐባስ መስጂድ እና መድረሳ ጉዳይ ይመለከተኛል
147 viewsedited  05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 08:37:02
የአላህ ተአምር በዚሁ አጭር ቪድዮ እንመልከት ተተርጉሟል ፦

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
167 viewsedited  05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 08:26:12
ቀይ ማር ፡ የደም ማር በመባል ይታወቃል። በየመን እንጂ በሌላ ቦታ አይገኝም። በአለማችን ውዱ እና ልዩ ማር መሆኑ ይነገራል።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
173 viewsedited  05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 08:15:19 اللهمَّ إني أعوذُ بكَ من الهمِّ والحَزَن، وأعوذُ بكَ من العجزِ والكَسَل، وأعوذُ بكَ من الجُبنِ والبُخل، وأعوذُ بكَ من غَلَبَةِ الدَّين وقهر الرجال
181 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 10:55:59 ወደ አላህ እንመለስ አላህ መሀሪ፣ አዛኝ እና ፀፀትን ተቀባይ ነውና!
472 views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 17:18:06
ስራዎችህ በአጠቃላይ ለአላህ ጥርት ያሉ ካልኾኑ… የገነባኸው ግንብ በአጠቃላይ ፈራሽ ነው።
أخضرية القلب
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
647 viewsedited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 07:38:18 የዱሩሱ ተውሂድ ደርስ ባቀረባቹት ሀሳብ መሰረት በአላህ ፈቃድ

እሮብ እና ሀሙስ በኢትዮ አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ በቀጥታ እንቀጥላለን

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
698 viewsedited  04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 23:55:46
ቁርኣን በደንብ ከመጀመሪያው መቅራት የምትፈልጉ ይህን ከታች ሊንኩን የማስቀምጥላቹ ፔጅ ተከታተሉት። በጣም ቀለል ባለ መልኩ ነው የሚያቀርበው። ለሌሎችም ሼር አድርገን ቁርኣንን እንዲማሩ እናበረታታ
ለመከታተል
tiktok.com/@alkuranulkerim
tiktok.com/@alkuranulkerim
722 viewsedited  20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 18:24:59
788 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 11:30:15 የእናቶችን ቀን ሳይሆን እናቶቻችሁን አክብሩ…!

Muaz shamsu
861 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ