Get Mystery Box with random crypto!

Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان U
የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان
የሰርጥ አድራሻ: @ustaz_ebin_selman
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.93K
የሰርጥ መግለጫ

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
T.me/Ustaz_ebin_Selman
Comment👉 https://t.me/Kamilalhabeshiy

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-17 00:07:53
በሰሞኑ የተለያዩ ጉዳዮች ተገጣጠመው ከልክ በላይ ቢዚ ሆኜ ነበር።

በአላህ ፈቃድ ይህን ልዩ ሪሳላ አዘጋጅቻለው። በሙሽሪፍም ተቀባይነት አግኝቶ አላህ ካለ ነገ ቅዳሜ ይቀርባል።

በውስጡ ሙቀዲማ፣ አራት ባቦች እና ኻቲማን የያዘ ሪሳላ ነው። ይህ ሪሳላ በስመላን ከሰርፍ ከነህው ከበላጋ እና ከመንጢቅ ጋር ያለውን ተዛማችነትና በነዚህ ፈኖች ላይ በስመላን በምን መልኩ እንደሚዳሰስ በአጭር የሚያሳይ ነው።

በተጨማሪም የሚታወቀው የበስመላ ኺላፍ በጥልቀት ዳስሶ ውጤቱን ያስቀምጣል።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
2.3K viewsedited  21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 23:39:10 ምን ጊዜም አህዋሎች የሚበላሹት በምንሰራቸው ወንጀሎች ነው። አላህ አብዝቶ ይቅር ባይ ነው። ሆኖም ሀጢያትን ለምደን እንደ ልማድ ስንይዘው ወደ ራህመቱ ሊያስገባን ተውበት አድርገን ወደሱ እንመለስ ዘንድ አህዋሎችን ይለዋውጣቸዋል። ሁሉን አድራጊው አላህ ነው። የሁሉም ባለቤትም አላህ ነው። የሻውን ያከብራል። የሻውን ያወረዳል። የሸውን ያስደስታል። የሻውን ይፈትናል። ያሻውን የሚሰራ ተቆጣጣሪ የሌለበት ሀያል ጌታ ነው።

በዱንያ ላይ ያሉ ነገሮች በአጠቃላይ ፈተና ናቸው። ድሎቱም ፈተና ነው። የምትሰራውን ልትታይ። መከራውም ፈተና ነው። ታጋሽነትህ ልትታይ።

ሙእሚን ሲመቸውም ሲከፋውም፣ ሲደላውም ሲቸግረውም፣ በአጠቃላይ ህይወቱ ወደ ጌታው ይሸሻል። ሲደላው ጌታው በድሎቱ እንዳያጠፋው ይፈራል። የሰራት ኸይር ስራ እዚህ እየተከፈለኝ ነው በማለት አኼራው ባዶ እንዳይሆንበት በስጋት ይኖራል። በችግሩም ጌታውን እያመሰገነ በሰብር ተጊጦ ፈረጃን እየከጀለ ልቡን ከጌታው አስተሳስሮ ይኖራል።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
2.1K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 02:01:13 Channel photo updated
23:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 21:58:15 የሀጅ ወራት
ያለነው ከተከበሩት ወራቶች አንዱ በሆነው በዙል ቃዕዳ ነው። ይህ ወር አሽሁሩል ሀጅ ከሚባሉት ሁለተኛው ነው። በቻልነው ያህል መልካም ስራዎችን የምናበዛበትና ከመጥፎ ነገሮች ተውበት በማድረግ የምንቆጠብበት ወር ነው።

በተለይ ፆም ቀዷ ያለባቹ በዚህ ወር ብትፆሙ ይወዳዳል።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.6K viewsedited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 20:55:33
የሀጅ እና ዑምራ ፍቺ
በአረብኛ ቋንቋ  ሀጅ ማለት "ማሰብ" ማለት ነው።
በሸሪዓዊ ትርጉሙ ደግሞ የአላህን ቤት ሀረምን ለኑሱክ "መዘየር" ማለት ነው።

ዑምራህ ማለት በቋንቋዊ ፍቺው "ዚያራ" ማለት ነው
በሸሪዓዊ ትርጉሙ ፦ "ለኑሱክ የአላህን ቤት ሀረምን መዘየር"

የተደነገገውም በ6ተኛው አመተ ሂጅራ ነው። በዘጠነኛው አመት ነው ያሉም አሉ።

የተደነገገበት መሰረቱ ቁርኣን ነው።
{وَلِلَّهِ عَلَى النَّاسِ حِجُّ الْبَيْتِ مَنِ اسْتَطَاعَ إِلَيْهِ سَبِيلًا}
ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን መጎብኘት ግዴታ አለባቸው።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.4K viewsedited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 01:03:20
#ሀጅ እና ዑምራህ #ኢሕራም

በሶስት መዝሀቦች፦ ማለትም በሐነፍያ፣ በማሊኪያ እና በሻፊዒያ ኢሕራም #ለዑምራ (ሩክን) ነው ይላሉ።

በሐናቢላዎች #መዝሀብ ደግሞ ኢሕራም ለዑምራ መስፈርት (ሸርጥ) ነው ይላሉ።

አል ፊቅሁ ዓላ መዛሂቢል አርበዓህ #ሁለተኛ ሙጀለድ ገፅ 615

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.6K views22:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 18:38:19
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.4K viewsedited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 09:34:42
የሰው ልጅ ቁርአንን በቀራና
ባስተነተነ ቁጥር ልቡ ውስጥ
የአላህ ፍቅር ይጨምርለታል
๏ የሚወደው ነገር ሁሉ
ቁርአን ይሆናል ፣ በመቅራቱ ይደሰታል
በማጣቱም ያዝናል
አላህ ከቁርአን ሰዎች ያድርገን
#happy_with_qur'an
የቁርአን ሰዎች የአላህ ቤተሰቦች ናቸው

ዳሩል ሒጅራተይን
1.5K viewsedited  06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-24 14:34:05
#የዑለማ ስጋ መብላት፣ #ዑለማን ማንቋሸሽ፣ ዑለማን #መሳደብ፣ የዑለማ #ክብር መንካት… #ቅጣቱ እዚሁ ዱንያ ነው የሚመጣው አኼራም አይጠብቅም።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.3K viewsedited  11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-24 14:16:43 https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.1K viewsedited  11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ