Get Mystery Box with random crypto!

Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان U
የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان
የሰርጥ አድራሻ: @ustaz_ebin_selman
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.93K
የሰርጥ መግለጫ

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
T.me/Ustaz_ebin_Selman
Comment👉 https://t.me/Kamilalhabeshiy

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-21 15:18:39
ጉንዳኖች በመሬት የሚቀበሩዋቸው ጥራጥሬዎች ለምን አያበቅሉም

سبحان من خلق فهدى
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.1K viewsedited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 01:17:20
ኧረ ጥያቄ!! እንዲህ መፈታተን ግን
ቀን የፈራይድ ዒልም ሰነድና ኢጃዛ ለመውሰድ ፈተና ቁጭ ብለን ፈተና መሆኑን ያወቅኩበት ጥያቄ መጣ።

ከቀረቡ ከ4 ገፅ ጥያቄዎች ትንሽ ጥያቄ ጥያቄ የሸተተኝ ይሄ ነው። በትርጉም አስቀምጠዋለው የቻለ ይሞክር

ጥያቄው ፦ ሟች (4000) ዲናር ትቶ ሞተ። እና በገንዘቡም የሚከተሉ ሀቆች አሉበት
የወደፊት ሚከፈል መህር 500
በማስያዣ ያለበት 700
ለሱ ጀናዛው ሊሸኝበት 600
ከፋራዎች  700
ዒዳ ላይ ላለች ሚስቱ መኖሪያ 1000
አማና  500
የከሪም እዳ 700
የከሪም 1/6 ወሲያ
አባት
እናት

ለአንድ ጓደኛዬ ከፈተና ቡኋላ ሳሳየው "ይሄ ሰውዬ እንዳይሞት ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል" አለኝ

አንዳንድ ፈተናዎች በጣም ቀለው ቀልድ ይመስላሉ። እነዚህ ተማሪን ከማስነፍና ከማድከም ውጪ ውጤታማ አይሆኑም። አንዳንዶች ደግሞ ተማሪውን ለመፈታተን የማይመስል የማይገናኝ የፈላስፋ ጥያቄ ያመጣሉ።

መሀከለኛ ሁኑ። ጥያቄው ተማሪውንና ኪታቡን የመጠነ መሆን አለበት።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
56 viewsedited  22:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 23:19:41
የዚህ ሰው ሀገሩ የት ይሁን፣ ብሄሩ ምን ይሁን፣ ሀብታም ይሁን ድሃ፣ ባለስልጣን ይሁን ግለሰብ…?

ማንም ሁን ማን መሞትህ አይቀርም። መነሻህ አደም ዐለይሂ ሰላም ናቸው። መጨረሻህ ደግሞ አፈር ነው።

የሰው ልጆች አፋቸውን የሚሞላ ነገር የለም አፈር ቢሆን እንጂ…

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
511 viewsedited  20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 10:42:24 ቁርኣንን በትርጉም ማወራት አይቻልም። ይህ ማለት አንድ ሰው የሆነ መልክት ማስተላለፍ ፈልጎ የቁርኣኑን ትርጉም ብቻ ቢፅፍ ማለት ነው።  መጀመሪያ ቁርኣኑን አስቀምጦ ትርጉሙን ከጎን ማስቀመጥ ነው እንጂ ትርጉሙን ብቻ ማስተላለፍ አይቻልም። ሲዲ ዐብደላህ አሽሺንቂጢይ በጠልዓቱል አንዋር ላይ
والنقل بالمعنى على المنصور   * ورأي الأربعة والجمهور.
በአራቱም መዝሀብ የማይፈቀድ መሆኑን አረጋግጠው አስቀምጠውታል።

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
906 viewsedited  07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:42:18
ዛሬ ለይለተል ጁሙዓ ነው ሰሏት ዐለነቢይ እናውርድ
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا مزيدا

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
808 viewsedited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:32:43 Live stream finished (34 minutes)
18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:58:41 https://t.me/Ustaz_ebin_Selman?livestream=9fea15f2b661107c91
771 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:58:32 Live stream started
17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:55:02 ከ 6 ደቂቃ ቡኋላ
692 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 17:03:08 የዛሬ የአቂዳ ደርሳችን
ما هو الحكم
ሁክም ምንድ ነው? ?

ምሽት 3 ሰዓት ላይ

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
776 views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ