2023-05-23 01:50:11
በመዝሀብ ሀንበልያ በካልሲ ማበስ ይቻላል የሚል ከአንዳንድ ሰው የሚሰማ #ብዥታ
#ወንድሞቼ በቀጥታ በመዝሀብ #ሀንበልይ እንደ መሰረት የሚታየው የኢብኑ ቁዳማ ሙግኒ ኪታብ ከፈታቹ እዩ
ኢብኑ ቁዳማህ አልመቅዲሲይ በሙግኒ አንደኛ ሙጀለድ በገፅ 295 ላይ ተከታዩን አስፍረዋል።
(لا يجزئه المسح على الجورب حتى يكون جورباً صفيقاً ـ أي سميكاً ـ يقوم قائماً في رجله, لا ينكسر مثل الخفين, وإنما مسح القوم ـ أي الصحابة ـ على الجوربين, لأنه كان عندهم بمنزلة الخف, يقوم مقام الخف في رجل الرجل, يذهب به ويجيء)
ካልሲው እንደ #ጫማ በእግሩ ቀጥ ብሎ የሚቆም የማይሰባበር (የማይልፈሰፈስ እራሱን ችሎ የሚቆም) #ወፍራም ጠንካራ ካሎነ በካልሲ ማበስ አይበቃም። ሰሃባዎች በጀውረብ (በካልሲ) ያብሱ የነበረው እነሱ ጋር በአንድ ሰው እግር የጫማን ቦታ ሸፍኖ ሄዶ ይመጣበት ስለነበር ነው)
በአሁኑ ሰዓት አንድ #ሰው ለጉዳዩ ካሊሲን አድርጎ የሚሄድ አለን ልሂድ ቢልስ የጫማን ቦታ ይሸፍናልን ደግሞስ #ካልሲ ከእግር ይለጠፋል እንጂ እራሱን ችሎ መቆም ይችላልን
በካልሲ ማበስ በአራቱም መዝሀብ አይቻልም። ለምንሰራው ዒባዳ ዋጋ እንስጥ
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.3K viewsedited 22:50