Get Mystery Box with random crypto!

Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان U
የቴሌግራም ቻናል አርማ ustaz_ebin_selman — Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان
የሰርጥ አድራሻ: @ustaz_ebin_selman
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.93K
የሰርጥ መግለጫ

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
T.me/Ustaz_ebin_Selman
Comment👉 https://t.me/Kamilalhabeshiy

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-04-12 19:55:21 መቅቡል የሆነ ፆም አላህ ያድርግልን…

አሚን ያ አላህ…
909 views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 19:29:14 የኢዕቲካፍ የንያ አይነቶች

1, ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ሊተገብራቸው የሚገባ
2, ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ሊጠነቀቃቸው የሚገባ
ኡስታዝ ካሚል

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.6K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:23:48 ስሜት ከሸሪዓ ጋር ተዋህዶዋል

ለሌላ ሰው የሚሰጠው አላህ ከተቀበለህ ውስጥ ነው።
ኡስታዝ ካሚል

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
921 viewsedited  15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 08:21:31 ኢዕቲካፍ ለገባችሁ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ላልገባችሁ ወሳኝ መልክት አለኝ እልካለው።
1.0K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 07:08:11
እነዚህ ያለንባቸው አስርቱ ቀናት አላህ ለሮቹ ይቅርታ አድርጎ ከእሳት ነፃ የሚያወጣባቸው ቀናቶች ናቸው።

ወንድሜ እህቴ የአላህ ይቅርታ በሚያስፈልገን ያህል ለበደሉን ይቅርታ እናድርግ…

ዱዓ ስናደርግ ምንድ ነበር የምንለው…?
{اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّا}
[አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታን ትወዳለህ ለኔ ይቅርታ አድርግልኝ።]

ይቅርታን ትወዳለህ ማለት ምን ማለት ነው? አንተ የምትወደውን ይቅርታ ለበደሉኝን አድርጌያለው ማለት ነው። ታድያ የታለ ይቅርታ ያደረከው?

ለነገው ቤታችን በሚያስፈልገን ያህል ይቅርታ እናድርግ…

ያ አላህ በኔ ሀቅ የተያዙ በሙሉ ለአንተው ስል ዐውፍ ብያለው። ዐውፉታህን እንከጅላለን ያ ረቢ…

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.1K views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 23:36:44
የመጀመሪያው ቀን…  ሱረቱል በቀራ

የሁለተኛው ቀን…   ሱረቱ አሉ ዒምራን

የሶስተኛው…  ሱረቱ አንኒሳ እና አልማኢዳህ

የአራተኛው ቀን… ከአንዓም እስከ ተውባ

የአምስተኛው ቀን… ከዩኑስ እስከ ነህል

የስድስተኛው ቀን… ከኢስራእ እስከ ፋርቃን

የሰባተኛው ቀን… ከሹዓራ እስከ ያሲን

የስምንተኛው ቀን… ከሳፋት እስከ ቃፍ

የዘጠነኛው ቀን… ከዛሪያት እስከ ሙጃደላህ

የአስረኛው ቀን… ከሀሽር እስከ መጨረሻው።

ይህ በጣም ለዝቅተኛ ነው። ሀፊዞች በቀን በትንሹ አንድ ኺትማ…

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.1K views20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 21:16:04 - ذهب معظمه وبقي أعظمه .
አብዛኛው ሄደ… ዋናው ቀረ…
1.0K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 19:18:59
የለይለቱል ቀድር አንድ ለሊት በዒባዳ ከ84 ዓመት ዒባዳ ይበልጣል።

{ليلة القدر خير من ألف شهر}

በለይለተል ቀድር አንድ ሰዓት ከስምንት ዓመት ዒባዳ ይበልጣል። በለይለቱል ቀድር አንድ ደቂቃ ከ50 ቀን ዒባዳ ይበልጣል።

ያ አላህ!!! ወንድሜ እህቴ የለይለተል ቀድር አንድ ሰከንድ ትልቅ ዋጋ አላት…

አላህ ከሚቆሙት እና ከሚቀበላቸው ያድርገን…

https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.2K viewsedited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 14:08:42
አላህ በተከበረው ቃሉ…
[وتَضْحَكُونَ وَلاَ تَبْكُونَ]
(ትስቃላችሁምን? አታለቅሱምን?)

ያ አላህ…! አለማልቀሳችን ወንጀላችን በዝቶ ነውና በሰፊው ራህመትህ ማረን…


https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.5K viewsedited  11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:16:44
ረመዳን 20  … ዛሬ ማታው 21 ለይለቱል ቀድር

እንግዲያውስ ረመዳኑ እየገሰገሰ ሄደ። የተቀሩት በአላህ ፍቃድ የቻለ ኢዕቲካፍ መስጂድ በመግባት፤ ያልቻለ ባለበትም ሆኖ ሰላቶቹን በጀመዓ ከቻለ ተሃጁድ መስጂድ በመገኘት ካልቻለ እቤቱ በሚችለው ያህል በመስገድ…

ከምን ጊዜም በበለጠ ወደ አላህ በመዋደቅ እና በማልቀስ ወደ አላህ መመለስ

የ21ኛው ለሊት ለይለተል ቀድር ከሚከጀልባቸው ለሊቶች አንዱ ነው። በመልካም ተግባራት እንበራታ።

የማይነካ

ሼር
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
1.3K viewsedited  06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ