Get Mystery Box with random crypto!

Tiriyachen | ጥሪያችን

የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን
የሰርጥ አድራሻ: @tiriyachen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-08-01 18:54:32
"እሺ ባይሉህም የሚከተሉት ዝንባሌዎቻቸውን ብቻ መኾኑን ዕወቅ! ከአላህ የኾነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው ይበልጥ የጠመመ አንድም የለም።"

ቅዱስ ቁርአን ፡ አል ቀሰስ ፡ 28፥50
------
Tiriyachen | ጥሪያችን

#የግል_ዝንባሌ
#ጥመት
#አምላካዊ_መመርያ
#መለኮታዊ_መልእክት
#TiriyachenQuotes

Follow us on:
-----
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
852 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 16:01:09
"ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡"
ሱራ አን-ኒሳእ 4፥103

ስለ ሶላቱል ፈጅር እና ስለ ሶላቱል ዓሱር (የንጋት እና የከሰዓት ስግደቶች) ከቁርአን የተወጣቱ አጫጭር አንቀጾችን እነሆ ብለና።

ሶላቱል ፈጅር (የንጋት ስግደት)
https://tiriyachen.org/?p=3876

ሶላቱል ዓሱር (የከሰዓት ስግደት)
https://tiriyachen.org/?p=3876

------
Tiriyachen | ጥሪያችን

#ስግደት
#ሶላት
#የንጋት_ስግደት
#የከሰዓት_ስግደት
#TiriyachenArticles

Follow us on:
-----
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
922 views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 16:49:35 አላህ ሰሚ ነው!
"በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ የምትደብቁትንም የምትገልጡትንም ያውቃል፡፡ አላህም በልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡" - ሱራ አታጋቡን 64፥4





--------

Tiriyachen | ጥሪያችን
#TiriyachenVideos

Follow us on:
---------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
796 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 09:26:43
የሰው ዕድሜ ሁሉ ፍጥረት ሳይኖር በመጽሐፍ ከተጻፈ "ዕድሜህ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር" የሚለው ቃል ትርጉሙ ግልጽ አይደለም።

[ክርስቲያን ወገኖቻችን ሆይ] እንደ ኢሥላም አስተምህሮት አጀሉል ሙአለቅ እና አጀሉል ሙሠማ የሚባል ትምህርት ስለሌላችሁ የተጻፈው ዕድሜ እንዴት እንደሚረዝም ግልጽ ትምህርት የላችሁም።

ተጨማሪ ለማንበብ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ።
https://tiriyachen.org/?p=3848
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#የተጻፈው_ሞት
#ዕድሜ_መርዘም
#ቀደር
#TiriyachenQoutes

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
239 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 23:15:22
የሁዳዴ ፆም "ፁሙ" ብሎ የደነገገው በ 339 ድኅረ-ልደት አትናቴዎስ ሲሆን በውጪው ዓለም ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና ጥቂት የፕሮቴስታንት አንጃዎች ይጦሙታል፥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያሉት አጥማዋት ማለትም ፅጌ፣ ገና፣ ነነዌ፣ ሁዳዴ፣ ሰኔ፣ ፍልሰታ የቤተክርስቲያን መሪዎች ቀስ በቀስ እና በጊዜ ሂደት የደነገጓቸው ሰው ሠራሽ ሕግ እንጂ የመለኮት ትእዛዞች አይደሉም።
የነነዌ ጦምም ለነነዌ ሰዎች ለሥስት ቀን የተሰጠ እንጂ አማኞች እንዲጦሙ የታዘዘበት አንቀጽ በባይብል ሽታውን አናገኝም።

በሰፊው ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=3854

------
Tiriyachen | ጥሪያችን

#የክርስትና_ፆም
#ረሃብ_የሌለው_ፆም
#ሰው_ሰራሽ_ፆም
#የስጋ_ምትክ
#የእንሰሳት_ተዋፅኦ_ምትክ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
-----
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
130 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 19:50:35






ለምን ወደ ካዕባህ ትሰግዳላችሁ?
በተደጋጋሚ ሙስሊም ካልሆኑት ከካፊሮች ዘንድ የሚነሳ ጥያቄ አለ። እሱም ‘እናንተ ሙስሊሞች ለምን ወደ ካዕባህ ብቻ ዞራችሁ ትሰግዳላችሁ? አምላክ በሁሉም ቦታ አይደለም እንዴ ያለው? ወይስ የእናንተ አምላክ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የሚገኘው?’

ምላሹ በቪድዮው ላይ ተብጠርጥሮ ታገኙታላችሁ።

----------------------------
Tiriyachen | ጥሪያችን

#ኢስላማዊ
#ክርስቲያን
#ካዕባ

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
97 viewsedited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 18:28:06
ኦርቶዶክሳውያን በፆም ወቅት ቅዳሴ እንዳለቀ በተለይ ዲያቆናት፣ ቀሳውስት፣ ደብተራዎች ደጀ ሰላም ውስጥ ገብተው ሥጋ የሚተኩ ምግቦች ከርሳቸው እስኪወጠር ሲያግበሰብሱ እና ጠላ፣ ጠጅ፣ ፊልተር እንዲሁ ሀብታም ለተዝካር ያመጣውን ውስኪ እና አረቄ ሲጋቱ እና ሲሰክሩ ማየት የአደባባይ ጉድ ነው። ከኦርቶዶክስ ጦም በተቃራኒው ሙሴ ሲጦም እንጀራ ባለመብላት እና ውኃም ባለመጠጣት ነበር፥ ኢየሱስ ሲጦም ምንም አልበላም ነበር።

ስለዚህ ከሥጋ እና ከሥጋ ተዋእፆ ከሆኑት እንቁላል፣ ወተት፣ አይብ እየተቆጠቡ ነገር ግን በእጅ አዙር የሥጋ፣ የእንቁላል፣ የወተት ምትክ የሆኑትን ባቄላ፣ አተር፣ በቆሎ፣ ገብስ መብላት ሰው ሠራሽ ጦም ነው፥ ይህንን ሰው ሠራሽ ጦም ይዛችሁ የኢሥላምን ጦም ለመተቸት ሞራሉ ሆነ ዐቅሙ የላችሁም።

----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን

#የክርስትና_ፆም
#ረሃብ_የሌለው_ፆም
#የስጋ_ምትክ
#የእንሰሳት_ተዋፅኦ_ምትክ
#TiriyachenQuotes

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
119 viewsedited  15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 07:48:04
"በሕይወት እንድትኖሩ፥ መልካምም እንዲሆንላችሁ፥ በምትወርሱአትም ምድር ዕድሜአችሁ እንዲረዝም ያህዌህ አምላካችሁ ባዘዛችሁ መንገድ ሁሉ ሂዱ።"
ዘዳግም 5፥33

ያህዌህ ቀድሞ የፃፈውን የዕድሜ ገደብ አባት እና እናትን በማክበር ወይም የያህዌህ ትዕዛዝ በመታዘዝ እንዴት እንደሚረዝም ክርስትና ማብራሪያ መስጠት አይችልም።

እንዴት ነው እድሜ የሚረዝመው? የተፃፈው ሞትስ እንዴት ነው የሚዘገየው? ማብራሪያ ያለው አለ?

ተጨማሪ ለማንበብ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ።
https://tiriyachen.org/?p=3848
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#የተጻፈው_ሞት
#ዕድሜ_መርዘም
#ቀደር
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
190 views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:24:10
ዒድ አል-አድሓ ሙባረክ

አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።
ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
ሁሉም ሙስሊም በደስታ የሚያሳልፍበት ዒድንም ያምጣልን።

መልካም በዓል

---
Tiriyachen | ጥሪያችን
---
Follow us on
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
842 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:30:29
ማን ነው የሁለት አመት ወንጀል እንዲማርለት የሚፈልግ?

ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ስለ የዓረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው ሲመልሱ «ያለፈውንና ቀጣዩን ዓመት ያስምራል።» ሲሉ በሌላ ዘገባ ደግሞ «አላህ በዓረፋ ዕለት ፆም ሰበብ ያለፈው አመትንና የቀጣዩን አመት ኃጢኣት እንደሚምር ተስፋ አደርጋለሁ።» ብለዋል።

ይህንን ወርቃማ እድል እንጠቀምበት።
አላህ ይቀበለን።

---
Tiriyachen | ጥሪያችን
---
Follow us on
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
283 views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ