Get Mystery Box with random crypto!

የሁዳዴ ፆም 'ፁሙ' ብሎ የደነገገው በ 339 ድኅረ-ልደት አትናቴዎስ ሲሆን በውጪው ዓለም ኦርቶዶክ | Tiriyachen | ጥሪያችን

የሁዳዴ ፆም "ፁሙ" ብሎ የደነገገው በ 339 ድኅረ-ልደት አትናቴዎስ ሲሆን በውጪው ዓለም ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና ጥቂት የፕሮቴስታንት አንጃዎች ይጦሙታል፥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያሉት አጥማዋት ማለትም ፅጌ፣ ገና፣ ነነዌ፣ ሁዳዴ፣ ሰኔ፣ ፍልሰታ የቤተክርስቲያን መሪዎች ቀስ በቀስ እና በጊዜ ሂደት የደነገጓቸው ሰው ሠራሽ ሕግ እንጂ የመለኮት ትእዛዞች አይደሉም።
የነነዌ ጦምም ለነነዌ ሰዎች ለሥስት ቀን የተሰጠ እንጂ አማኞች እንዲጦሙ የታዘዘበት አንቀጽ በባይብል ሽታውን አናገኝም።

በሰፊው ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=3854

------
Tiriyachen | ጥሪያችን

#የክርስትና_ፆም
#ረሃብ_የሌለው_ፆም
#ሰው_ሰራሽ_ፆም
#የስጋ_ምትክ
#የእንሰሳት_ተዋፅኦ_ምትክ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
-----
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org