Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳውያን በፆም ወቅት ቅዳሴ እንዳለቀ በተለይ ዲያቆናት፣ ቀሳውስት፣ ደብተራዎች ደጀ ሰላም ው | Tiriyachen | ጥሪያችን

ኦርቶዶክሳውያን በፆም ወቅት ቅዳሴ እንዳለቀ በተለይ ዲያቆናት፣ ቀሳውስት፣ ደብተራዎች ደጀ ሰላም ውስጥ ገብተው ሥጋ የሚተኩ ምግቦች ከርሳቸው እስኪወጠር ሲያግበሰብሱ እና ጠላ፣ ጠጅ፣ ፊልተር እንዲሁ ሀብታም ለተዝካር ያመጣውን ውስኪ እና አረቄ ሲጋቱ እና ሲሰክሩ ማየት የአደባባይ ጉድ ነው። ከኦርቶዶክስ ጦም በተቃራኒው ሙሴ ሲጦም እንጀራ ባለመብላት እና ውኃም ባለመጠጣት ነበር፥ ኢየሱስ ሲጦም ምንም አልበላም ነበር።

ስለዚህ ከሥጋ እና ከሥጋ ተዋእፆ ከሆኑት እንቁላል፣ ወተት፣ አይብ እየተቆጠቡ ነገር ግን በእጅ አዙር የሥጋ፣ የእንቁላል፣ የወተት ምትክ የሆኑትን ባቄላ፣ አተር፣ በቆሎ፣ ገብስ መብላት ሰው ሠራሽ ጦም ነው፥ ይህንን ሰው ሠራሽ ጦም ይዛችሁ የኢሥላምን ጦም ለመተቸት ሞራሉ ሆነ ዐቅሙ የላችሁም።

----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን

#የክርስትና_ፆም
#ረሃብ_የሌለው_ፆም
#የስጋ_ምትክ
#የእንሰሳት_ተዋፅኦ_ምትክ
#TiriyachenQuotes

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org