Get Mystery Box with random crypto!

'በሕይወት እንድትኖሩ፥ መልካምም እንዲሆንላችሁ፥ በምትወርሱአትም ምድር ዕድሜአችሁ እንዲረዝም ያህዌ | Tiriyachen | ጥሪያችን

"በሕይወት እንድትኖሩ፥ መልካምም እንዲሆንላችሁ፥ በምትወርሱአትም ምድር ዕድሜአችሁ እንዲረዝም ያህዌህ አምላካችሁ ባዘዛችሁ መንገድ ሁሉ ሂዱ።"
ዘዳግም 5፥33

ያህዌህ ቀድሞ የፃፈውን የዕድሜ ገደብ አባት እና እናትን በማክበር ወይም የያህዌህ ትዕዛዝ በመታዘዝ እንዴት እንደሚረዝም ክርስትና ማብራሪያ መስጠት አይችልም።

እንዴት ነው እድሜ የሚረዝመው? የተፃፈው ሞትስ እንዴት ነው የሚዘገየው? ማብራሪያ ያለው አለ?

ተጨማሪ ለማንበብ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ።
https://tiriyachen.org/?p=3848
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#የተጻፈው_ሞት
#ዕድሜ_መርዘም
#ቀደር
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org