Get Mystery Box with random crypto!

ማን ነው የሁለት አመት ወንጀል እንዲማርለት የሚፈልግ? ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ስለ የዓረፋ ቀን | Tiriyachen | ጥሪያችን

ማን ነው የሁለት አመት ወንጀል እንዲማርለት የሚፈልግ?

ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ስለ የዓረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው ሲመልሱ «ያለፈውንና ቀጣዩን ዓመት ያስምራል።» ሲሉ በሌላ ዘገባ ደግሞ «አላህ በዓረፋ ዕለት ፆም ሰበብ ያለፈው አመትንና የቀጣዩን አመት ኃጢኣት እንደሚምር ተስፋ አደርጋለሁ።» ብለዋል።

ይህንን ወርቃማ እድል እንጠቀምበት።
አላህ ይቀበለን።

---
Tiriyachen | ጥሪያችን
---
Follow us on
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org