Get Mystery Box with random crypto!

Tiriyachen | ጥሪያችን

የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን
የሰርጥ አድራሻ: @tiriyachen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-08-29 16:13:35
አንድ አምላክ ብቻ

Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
667 views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:14:41
በኢየሱስ ስም ሳይሆን በአምላክ ስም ፀልዩ!

ኢየሱስ” የሚለው የፍጡር ስም የናዝሬቱ ኢየሱስ ከመፀነሱ በፊት ብሉይ ኪዳን ላይ ለብዙ ሰዎች ስም ሆኖ ያገለግል ነበር፥ ይህ ስም አዲስ ኪዳን ላይም ለብዙ ሰዎች ስም ሆኖ ያገለግል ነበር። ታዲያ የፍጡር ስም ከሆነ “በኢየሱስ ስም” ለምንድን ነው ነገራት የሚከናወኑት? ለምሳሌ አብን ለመለመን በኢየሱስ ስም መጠቀምን ይገልጻል፦

"አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ፥ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።"
ዮሐንስ 15፥16

“በስሜ” ማለት “በኢየሱስ ስም” ማለት ነው፥ “በኢየሱስ ስም” ማለት “ኢየሱስ ባስተማረው እና ባዘዘው” ማለት እንደሆነ ዐውደ ንባቡ ”contextual passage” ያስቀምጣል።

...

ለተጨማሪ ንባብ ድረገጻችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=3915

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://t.me/tiriyachen
https://fb.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
694 views20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:46:16 https://vm.tiktok.com/ZMNvy4Ywa/
 
ቲክቶክ ቻነላችን ላይ አዲስ ቪዲዬ


መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
598 views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:03:55
እኛ ሙሥሊሞች፦ “ዐበይት ክርስትና ማለትም ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና አንግሊካን ማርያምም ያመልካሉ” ስንል በተቃራኒው እነርሱ፦ “እናከብራታለን እንጂ አናመልካትም” ብለው ዓይናቸውን በጨው አጥበው ይዋሻሉ፥ ምክንያቱም “እናመልካታለን” ካሉ አምልኮ የሚገባው አንድ አምላክ እንደሆነ ባይብል ላይ በቅጡ ሰፍሯል፦

"ልባችሁንም ወደ ያህዌህ አቅኑ፥ እርሱንም ብቻ አምልኩ።"
1ኛ ሳሙኤል 7፥3

"ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ።"
ማቴዎስ 4፥10

ይህንን ጥቅስ ሲያዩ ጭራሽ ወደ ማርያም፦ “ከልጅሽ ጋር አስታርቂን ብለን እጠይቃታለን እንጂ ወደ እርሷ አንጸልይም” የሚል ቅጥፈት ይቀጥፋሉ።

፨ ሲጀመር ሁሉን ዐዋቂ፣ ሁሉን ሰሚ እና ሁሉን ተመልካች አንዱ አምላክ ሆኖ ሳለ የማወቅ፣ የመስማት እና የመመልከት ውስንነት ያለበትን ፍጡር በሌለበት መለማመን ሆነ መጠየቅ ሺርክ ነው።

፨ ሲቀጥል ወደ ማርያም ድብን አርጋችሁ ትጸልያላችሁ፥ የአዋልድ መጻሕፍቶቻችሁ ይህንን ያሳብቃሉ፦

“እኔ በዚህ ጸሎት በጸለይሁ ጊዜ ወደ አንደበቴ ነገር ጆሮሽን ዘንበል አድርገሽ ስሚ፥ ሰምተሽም ቸል አትበይ። በብሩኅ ልቦና በንጹሕ አሳብ የአንደበቴን ነገር ተቀበይው እንጂ።”
መጽሐፈ አርጋኖን ዘሰኞ ምዕራፍ 2 ቁጥር 1

“እርሷን “ደስ ይበልሽ” እያልን ይቅርታ እንድትሰጠው ወደ እርሷ እንጸልያለን።”
ክብረ ድንግል ማርያም 1

ለተጨማሪ ንባብ ድረገጻችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=3898

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
511 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:58:38
«እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡»
- ሱራ ኒሳእ 4: 171

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
616 viewsedited  07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 17:44:00
ካለመኖር ወደ መኖር በአላህ ብቻ!
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
tiktok.com/@tiriyachen
236 views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 18:33:37
ፈጣሪም ከአብርሃም ጉልበት ስለወጣው የአብራኩ ክፋይ ሲናገር፦ “ስለ እስማኤልም ሰምቼሃለሁ፤ እነሆ ባርኬዋለሁ” በማለት ጸሎቱን ሰምቶታል፥ አብርሃምም አምላክ ጸሎቱን ስለሰማው የልጁን ስም “እስማኤል” ብሎ ጠራው፦

"ስለ እስማኤልም ሰምቼሃለሁ፤ እነሆ “ባርኬዋለሁ”።"
ዘፍጥረት 17፥20

"አብራምም አጋር የወለደችለትን የልጁን ስም እስማኤል ብሎ ጠራው።"
ዘፍጥረት16፥15

“ልጁን” የሚለው ይሰመርበት! አንዳንድ ዐላዋቂ የክርስትና መምህራን እስማኤል የአብርሃም ልጅ እንዳልሆነ እና እንዳልተባረከ ሲናገሩ ስንስማ ምን ያክል ባይብልን እንዳማያነቡ ያሳብቅብባቸዋል። አጋር የሳራ ባሪያ ብትሆንም ለአብርሃም ሚስቱ እንደነበረች እሙን እና ቅቡል ነው፥ ስለዚህ ልጇ ለኢብራሂም ሕጋዊ ልጅ ነው።


ለተጨማሪ ንባብ
https://tiriyachen.org/?p=3927

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
418 views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:46:29 https://vm.tiktok.com/ZMNnSKhDN/
አዲስ ቪድዮ! ቲክቶክ ላይ ያግኙን።


መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
517 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 18:49:44
ኢስላም ምንድነው? ብለው ለሚጠይቁ ሰዎች አጭሩ ምላሽ!
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
tiktok.com/@tiriyachen
948 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:16:20






"አንድ አምላክ ብቻ!"
የኢስላም መልዕክት ክፍል 1 ተለቋል።
በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡ ሀይደር)

ቪድዮውን ካያችሁ በኋላ ጀነትን ለምትመኙላቸው ግን እስካሁን ከእስልምና ውጭ ላሉ ወዳጅ እና ዘመዶች ሼር አድርጉት።

አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።
672 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ