Get Mystery Box with random crypto!

ፈጣሪም ከአብርሃም ጉልበት ስለወጣው የአብራኩ ክፋይ ሲናገር፦ “ስለ እስማኤልም ሰምቼሃለሁ፤ እነሆ | Tiriyachen | ጥሪያችን

ፈጣሪም ከአብርሃም ጉልበት ስለወጣው የአብራኩ ክፋይ ሲናገር፦ “ስለ እስማኤልም ሰምቼሃለሁ፤ እነሆ ባርኬዋለሁ” በማለት ጸሎቱን ሰምቶታል፥ አብርሃምም አምላክ ጸሎቱን ስለሰማው የልጁን ስም “እስማኤል” ብሎ ጠራው፦

"ስለ እስማኤልም ሰምቼሃለሁ፤ እነሆ “ባርኬዋለሁ”።"
ዘፍጥረት 17፥20

"አብራምም አጋር የወለደችለትን የልጁን ስም እስማኤል ብሎ ጠራው።"
ዘፍጥረት16፥15

“ልጁን” የሚለው ይሰመርበት! አንዳንድ ዐላዋቂ የክርስትና መምህራን እስማኤል የአብርሃም ልጅ እንዳልሆነ እና እንዳልተባረከ ሲናገሩ ስንስማ ምን ያክል ባይብልን እንዳማያነቡ ያሳብቅብባቸዋል። አጋር የሳራ ባሪያ ብትሆንም ለአብርሃም ሚስቱ እንደነበረች እሙን እና ቅቡል ነው፥ ስለዚህ ልጇ ለኢብራሂም ሕጋዊ ልጅ ነው።


ለተጨማሪ ንባብ
https://tiriyachen.org/?p=3927

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen