Get Mystery Box with random crypto!

Tiriyachen | ጥሪያችን

የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን
የሰርጥ አድራሻ: @tiriyachen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-06-30 08:06:10
አስሩን የዙልሒጃ ቀናት እንዴት እናሳልፋቸው?

1- እውነተኛ ተውበት ማድረግ

እነዚህንም ሆነ ሌሎች የዒባዳ ቀናትን ለመቀበል ከሰራናቸው ወንጀሎች በመጸጸት ወደ አላህ መመለስ አለብን። አላህ እንዲ ብሏል:-

{ ምእምናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ።} - ሱራ አል-ኑር ፡ 31

2- ቀናቱን በአግባቡ ለመጠቀም ቁርጠኛ መሆን

በዙልሒጃ 10 ቀናት ውስጥ ልዩ ትኩረት ሰጥተን አላህ በደነገጋቸው ኢባዳዎች ለማሳለፍ ከወዲሁ ራስን እና ያግዘናል ያልነውን ነገሮች በሙሉ ማዘጋጀ ተገቢ ነው።

አላህ እንዲህ ብሏል:-
{እነዚያም በኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፤ አላህም በእርግጥ ክበጎ ሠሪዎች ጋር ነው።} - ሱራ አል-ዐንከቡት ፡ 69

3- ከወንጀል መራቅ

የአላህን ትእዛዛት መፈጸም ወደርሱ እንደሚያቃርብ ሁሉ የከለከላቸውን እና እርም ያደረጋቸውን ነገሮች መዳፈር ከርሱ መራቅን እና ከእዝነቱ ለመባረር ምክንያቶች ናቸው።

---
Tiriyachen | ጥሪያችን
---
Follow us on
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
653 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 11:41:47
“እነዚያ ያመኑ፣ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ፣ ሶላትንም ያስተካከሉ፣ ”ዘካንም የሰጡ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም”፡፡
ሱራ አል ኢምራን 2፥277

“ዘካህ” زَكَاة የሚለው ቃል “ዘካ” زَكَىٰ ማለትም “ጠራ” ከሚል የግስ መደብ የመጣ ሲሆን “መጥራራት” ማለት ነው፦

“ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ አሏቸው፡፡ ይህም “የተጥራራ” ሰው ምንዳ ነው፡፡
ሱራ ጣሀ 20፥76

“የተጥራራ” ለሚለው ግስ የገባው ቃል “ተዘካ” تَزَكَّىٰ ሲሆን የስም መደቡ “ዘካህ” زَكَوٰة ነው። ይህ ቋንቋዊ ፍቺው ሲሆን ሸሪዓዊ ፍቺው ደግሞ “የግዴታ ምጽዋት” ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ ከሰጠን ሲሳይ ላይ የምንለግሰው ልግስና ዘካህ ይባላል፦

“እነዚያ ያመኑ፣ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ፣ ሶላትንም ያስተካከሉ፣ ”ዘካንም የሰጡ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም”፡፡
ሱራ አል ኢምራን 2፥277

“እነዚያ ሶላትን ደንቡን አሟልተው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱ ናቸው”፡፡
ሱራ አል አንፋል 8፥3

ዘካን የሚሰጡ አላህ ዘንድ ምንዳ አላቸው፥ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።

ሙሉ ጽሁፉን ጥሪያችን ድረገጽ ላይ ያገኙታል።
https://tiriyachen.org/?p=3815
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#ዘካህ
#ምፅዋት
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
758 views08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 11:11:24
በጥሪያችን ጀመዓ ስፖንሰር የተደረው የቁርአን ተማሪዎች ጀመዓ ፡ ፕሮግራሙን በመታደም ላይ
492 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 11:38:53




ጥቁር ሰው - Tiriyachen

«የቋንቋዎቻችሁ እና የመልኮቻችሁም መለያየት ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው»

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
599 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 19:01:38
የጥሪአችን ጀመዓህ በዙበይር የቁርኣን ሒፍዝ እና ተርቢያ ውስጥ ለሚማሩ 135 ተማሪዎች እና አስተማሪዎች በዓለም ዓቀፉ የቁርኣን እና አዛን ውድድር ላይ ታዳሚዎች እንዲሆኑ ስፓንሰር ሆኗል።

ህያውነት በቁርዓን!

ጥሪአችን | Tiriyachen
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
1.7K views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 12:05:21
መቼም ቂል የሆነ ሰው ካልሆነ ሴት ለወንድ “እርሻ” ናት ሲባል ሞፈርና ቀንበር አዋዶ የሆነው የጓሮ አትክልት አሊያም ሰብል ናት ማለት እንዳልሆነ እሙንና ቅቡል ነው፥ ቃሉ የወከለው እሳቤ እማሬአዊ ሳይሆን ፍካሬአዊ ነው። የሴት ልጅ ማኅፀን ዘር የሚዘራበት “እርሻ” ሲመሰል የእንሥት ማህፀን ላይ የሚገናኘው የተባእት ዘር ሕዋስ ደግሞ ገበሬ እርሻ ላይ በሚዘራው “ዘር” ተመስሏል፥ ወንድ ዘሩን ዘሪ ሲሆን ሴት ያንን ዘር የምታፈራበት እርሻ ናት። ምክንያቱም አንድ ገበሬ እርሻው ላይ ከዘራ በኃላ ዘሩ ዳብሮ ለፍሬ የሚበቃው በእርሻ ውስጥ እንደሆነ ሁሉ አንድ ተባእትም አንድ እንስት ማኅፀን ውስጥ ዘሩን ተገናኝ ሆኖ ከዘራ በኃላ ሂደቱ ሁሉ ተከናውኖ ለፍሬ የሚበቃው ማኅፀን ውስጥ ስለሆነ ነው።

ሙሉ ጽሁፉን ጥሪያችን ድረገጽ ላይ ያገኙታል።
https://tiriyachen.org/?p=3888
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን

#እርሻ
#ሴት
#ሴቶች_እርሻ_ናቸው
#ተራክቦ
#የእግዚአብሔር_እርሻ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
1.0K views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 14:32:47
“ተውሒድ” تَوْحِيد የሚለው ቃል “ዋሐደ” وَٰحَدَ ማለትም “አንድ አደረገ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አንድነት”oneness” ማለት ነው፥ የስም መደቡ ደግሞ “ዋሒድ” وَٰحِد ነው። አሏህን በጌትነቱ ከፍጡራን ነጥሎ ስልጣኑን መቀበል “ተውሒደ አር-ሩቡቢያህ” تَوْحِيد الرُبُوبِيّة ይባላል፥ “ሩቡቢያህ” رُبُوبِيّة ማለት “ጌትነት” ማለት ሲሆን አሏህ ብቻውን ነገርን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ ጌታ መሆኑን እና ሕግ በማውጣት ጽንፈ ዓለማትን የሚያስተናብር ጌታ መሆኑን የሚያስረዳ ነው፦

አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ አስተናባሪ ነው፡፡
ሱራ አል-ዙመር 39፥62

ሙሉ ጽሁፉን ጥሪያችን ድረገጽ ላይ ያገኙታል።
https://tiriyachen.org/?p=3745
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#ተውሒድ
#የጌትነትአንድነት
#ሩቡቢያህ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
818 views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 14:27:43



አዲስ ቪድዮ በዩትዩብ ቻነላችን ላይ


የጠፉ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍሎች | TIRIYACHEN

«እግዚአብሔር የጦርነት መጽሀፍ እንደነበረው መስማት አስደናቂ ቢሆንም እንዳለመታደል ሁኖ ግን ይህ መጽሀፍ አሁን ላይ የውሃ ሽታ ሁኗል። መጽሀፉ እንደነበረ ተገለፀልን እንጅ መጽሀፉ የት እንደገባ አይታወቅም..!»

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
788 views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 17:06:04
ተውበት እናድርግ

ሙስሊም ከአላህ እዝነት ተስፋ አይቆርጥም፣ አላህ ወንጀሎችን በመላ ይምራልና!





ሙሉ ቪዲዬውን ለማግኘት

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
902 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ