Get Mystery Box with random crypto!

Tiriyachen | ጥሪያችን

የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን
የሰርጥ አድራሻ: @tiriyachen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-10-26 20:33:01
የነብያት ሁሉ ስብከት

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
590 views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 18:37:26 https://vm.tiktok.com/ZMFBfythw/
 
ቲክቶክ ቻነላችን ላይ አዲስ ቪዲዬ


መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
471 views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 22:47:23
“ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል፤”
  — ዘዳግም 18፥18

እኛ ነጥባችን "ይህ ጥቅስ ስለ ማን ነው የሚናገረው?" ሳይሆን ይህ ጥቅስ ለኢየሱስ ነው ካላችሁ ኢየሱስን ነብይ አድርጎ ያስነሳው አምላክ ቃሉን በአፉ አድርጎ በል እያለው ያናግረው እንደነበር ፍትንው አድርጎ መረጃ ነው፤ ኢየሱስ ከላከው ከአምላክ እየሰማ ሲናገር የነበረ ሰው ብቻ ነው፤ ከራሱ ምንም አልተናገረም፤ ነገር ግን "የላከኝ" የሚለውንና የሚናገረውን ትእዛዝ ሰጠው።

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
509 views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 21:43:37
ብቻውን ይመለካል

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
487 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 20:05:27 https://vm.tiktok.com/ZMFkQ5bP5/
 
ቲክቶክ ቻነላችን ላይ አዲስ ቪዲዬ


መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
529 views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 22:50:42 ፀሐይ እና ጨረቃ በሰማያት ውስጥ ናቸውን?

"እርሱ ያ ፀሐይን “አንጻባራቂ” ጨረቃንም “አብሪ” ያደረገ ነው፡፡"
ሱራ ዩኑስ 10፥5

“ሢራጅ” سِرَاج ማለት በዓይን ለማየት አስቸጋሪ ከመሆኑ የተነሳ “አንጸባራቂ” ማለት ሲሆን “ሙኒር” مُّنِير ማለት ደግሞ “አብሪ” ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ በቅርቢቱ ሰማይ ላይ “ሢራጅ” سِرَاج የተባለችው ፀሐይ እና “ሙኒር” مُّنِير የተባለው ጨረቃ አድርጓል፦

"እርሱ ያ ፀሐይን ሲራጅ ጨረቃንም ሙኒር ያደረገ ነው፡፡"
ሱራ ዩኑስ 10፥5

አምላካችን አሏህ በቅርቢቱ ሰማይ ላይ ከዋክብትን ያረጋቸው በረጨት ነው፥ “ረጨት” ማለት የከዋክብት ስብስብ”galaxy” ማለት ሲሆን የእኛ ረጨት “ፍኖተ-ሃሊብ”Milky Way” ይባላል። ይህ ረጨት ውፍረቱ 1000 የብርሃን ዓመት እንደሆነ ይገመታል፥ ከአንዱ ጫፍ እስከሌላኛው ጫፍ ያለው ርቀት በዲያሜትር ሲለካ እንኳን እራሱ 100,000 የብርሃን ዓመት ይሆናል። የሚያጅበው በውስጡ ከ100 እስከ 400 ቢልዮን ከዋክብቶች እንደያዘ ይገመታል፥ ይህ አንዱ ኅብረ-ከዋክብት ወይም ማዛሮት”constellation” ደግሞ “ቡርጅ” بُرْج ይባላል። በቅርቢቱ ሰማይ ብዙ ረጨቶች ስላሉ አምላካችን አሏህ “ቡሩጅ” بُرُوج በማለት ነግሮናል፦

"እኛ ቅርቢቱን ሰማይ በከዋክብት ጌጥ አጌጥናት፡፡"
ሱራ አስ ሳፋት 37፥6

“ያ በሰማይ ቡሩጆችን ያደረገ እና በእርሷም ፀሐይን ሲራጅ እና ጨረቃን ሙኒር ያደረገ ጌታ ክብሩ በጣም ላቀ።”
ሱራ አል ፊርቃን 25፥61

“ፊ-ሃ” فِيهَا ማለት “በ-ውስጧ” ማለት ሲሆን “ሃ” هَا የሚለው ተሳቢ ተውላጠ ስም “ሠማኡ አድ-ዱንያ” سَّمَاء الدُّنْيَا ማለትም “ቅርቢቱን ሰማይ” የሚለውን ቃል ተክቶ የመጣ ነው። አሏህ በሌላ አንቀጽ ፀሐይን “ዲያእ” ضِيَاء ጨረቃን ደግሞ “ኑር” نُور ይለዋል፦

"በውስጣቸውም ጨረቃን ኑር አደረገ፥ ፀሐይንም ሲራጅ አደረገ፡፡"
ሱራ ኑህ 71፥16

“ፊ-ሂነ” فِيهِنَّ ማለት “በ-ውስጣቸውም” ማለት ሲሆን “ሂነ” هِنَّ የሚለው ተሳቢ ተውላጠ ስም “ሰማዋት” سَمَاوَات የሚለውን አንስታይ ብዜት ተክቶ የመጣ ነው፥ ታዲያ ፀሐይ እና ጨረቃ በቅርቢቱ ሰማይ ውስጥ ሆነው ሳሉ ለምን “በሰማያት ውስጥ” ተባሉ? ሲባል ቅርቢቱ ሰማይ ከሰባቱ ሰማያት ውስጥ የመጀመሪያይቱ ሰማይ ናት፦

ስለ ኢሥራእ በዝነኛ ሐዲስ አነሥ”ረ. ዐ.” እንደተረከው፦ “የአላህ መልክተኛ እንዲህ አሉ፦ “ጂብሪል ከእኔ ጋር ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ወጣ፥ እንዲከፈት ተጠየቀ። ዘበኛው፦ “ይህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀ፥ ጂብሪልም፦ “ጂብሪል” አለ። “ከአንተ ጋር ያለውስ? እርሱም፦ “ሙሐመድ ነው” አለ። ከዚያም በተመሳሳይ ወደ ሁለተኛ፣ ወደ ሦስተኛ፣ ወደ አራተኛ እና ወደተቀሩት ሰማያት ሁሉ ወጣ። የሁሉም ሰማይ በር ላይ “ይህ ማን ነው? ተብሎ ተጠየቀ፥ “ጂብሪል ነው” ተባለ”።
ሪያዱ አስ-ሷሊሒን መጽሐፍ 1, ሐዲስ 184

ለምሳሌ፦ “እኔ የምኖረው አፍሪካ ውስጥ ነው” ብል “ኢትዮጵያ ውስጥ ነው” ለማለት ፈልጌ እንጂ “ታንዛኒያ፣ አልጄሪያ፣ ናይጄሪያ ወዘተ ውስጥ ነው” ማለት አይደለም፥ በተመሳሳይ “ፀሐይ እና ጨረቃ በሰማያት ውስጥ ናቸው” ሲባል “ከሰባቱ ሰማያት የመጀመሪያይቱ ሰማይ ቅርቢቱ ሰማይ ውስጥ ናቸው” ማለት ነው። በተጨማሪ መላእክት የሚኖሩት በሰባተኛው ሰማይ ላይ እንደሆነ እሙን እና ቅቡል ነው፦

"እነዚያ ዐርሹን የሚሸከሙት እና እነዚያም በዙሪያው ያሉት በጌታቸው ምስጋና ያወድሳሉ፡፡ በእርሱም ያምናሉ፡፡"
ሱራ ጋፊር 40፥7

አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም አሉ፦ “ከእናንተ ውስጥ አንዱ “አሚን” በሚልበት ጊዜ በሰማይ ውስጥ ያሉት መላእክት “አሚን” ይላሉ”።
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 10, ሐዲስ 176

ነገር ግን መላእክት በሰባተኛ ሰማይ ቢኖሩም ሰባተኛ ሰማይ የሰማያት ክፍል ስለሆነ መልአክ በሰማያት ውስጥ እንደሚኖር ተገልጿል፦

"“በሰማያት ውስጥ ካለ መልአክም” ብዙዎች ሊማለዱለት ለሚሻው እና ለሚወደው ሰው ከፈቀደ በኋላ ቢኾን እንጂ ምልጃቸው ምንም አትጠቅምም፡፡"
ሱራ አን ነጅም 53፥26

ፀሐይ እና ጨረቃ በሰማያት ውስጥ መደረግን በዚህ ልክ እና መልክ መረዳት ነው እንጂ “ቁርኣን ስለ ሥነ-አጽናፈ ዓለም ጥናት”cosmology” ያለው ምልከታ የተሳሳተ ነው” ብሎ ያለ ዕውቅት የውሸት ድሪቶ በቅሰጣ ስልቻ ውስጥ መደረት ተገቢ አይደለም፥ እኛም “ከባዶ አንድ ሰርዶ” ብለን ከሚነሱ ቅሰጣዎች አንዱ ለሆነውን ቅሰጣ መልስ ሰተናል። ፀሐይ እና ጨረቃ የአሏህ ተአምራት ናቸው፦

"ሌሊትና ቀንም፥ ፀሐይ እና ጨረቃ ከምልክቶቹ ናቸው፡፡"
ሱ ራ ፉሲለት41፥37

አቢ በክራህ” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም አሉ፦ “ፀሐይ እና ጨረቃ ከአሏህ ተአምራት መካከል ሁለት ተአምራት ናቸው”። 
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 16, ሐዲስ 9

“አያህ” آيَة ማለት “ምልክት” “ታምር” ማለት ሲሆን “አያት” آيَتَان ማለት ደግሞ “ምልክቶች” “ታምራት” ማለት ነው፥ በእርግጥም ፀሐይ እና ጨረቃ ከአሏህ ተአምራት መካከል ሁለት ተአምራት ናቸው። አሏህ ቀሳጢዎችን ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛን ጽናቱን ይስጠን!
አሚን። 

ለተጨማሪ ንባብ ድረገጻችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=4020
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen 
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
657 views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 22:50:21
475 views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 18:15:40 https://vm.tiktok.com/ZMFhAucQt/
 
ቲክቶክ ቻነላችን ላይ አዲስ ቪዲዬ


መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
585 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 21:16:20
ለአንድ አላህ ብቻ

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
693 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 18:46:36 https://vm.tiktok.com/ZMFrHJL5P/
 
ቲክቶክ ቻነላችን ላይ አዲስ ቪዲዬ


መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen
623 views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ