Get Mystery Box with random crypto!

“ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁት | Tiriyachen | ጥሪያችን

“ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል፤”
  — ዘዳግም 18፥18

እኛ ነጥባችን "ይህ ጥቅስ ስለ ማን ነው የሚናገረው?" ሳይሆን ይህ ጥቅስ ለኢየሱስ ነው ካላችሁ ኢየሱስን ነብይ አድርጎ ያስነሳው አምላክ ቃሉን በአፉ አድርጎ በል እያለው ያናግረው እንደነበር ፍትንው አድርጎ መረጃ ነው፤ ኢየሱስ ከላከው ከአምላክ እየሰማ ሲናገር የነበረ ሰው ብቻ ነው፤ ከራሱ ምንም አልተናገረም፤ ነገር ግን "የላከኝ" የሚለውንና የሚናገረውን ትእዛዝ ሰጠው።

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen