Get Mystery Box with random crypto!

Tiriyachen | ጥሪያችን

የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tiriyachen — Tiriyachen | ጥሪያችን
የሰርጥ አድራሻ: @tiriyachen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-05-26 16:19:02
እውን ጦዋፍ ከቁረይሽ የተወሰድ ነውን?
- - -
ከኢብራሂም እና ከልጆች ህልፈት በኃላ ዝርዮቹ የሷሊሕ ሰዎችን ምስል በድንጋይ በመቅረጽ ማምለክ ጀመሩ፥ ይህም አልበቃ ብሏቸው ከአፈር ሬሳ በመሰብሰብ በእርሱ ላይ በበግ ወተት ለውሰው ይዞሩት ነበር፦

አቢ ረጃእ አል-ዑጧሪዲይ እንደተረከው፦
“ድንጋይ እናመልክ ነበር፥ የተሻለ ድንጋይ ባገኘን ጊዜ የመጀመሪያውን እንተወው እና ከእርሱ የኃለኛውን እንይዝ ነበር። ነገር ግን ድንጋይ ካላገኘን ከአፈር ሬሳ እንሰበስብ ነበር፥ ከዚያም በእርሱ ላይ በበግ ወተት እንለውስ ነበር። ከዚያም በእርሱ(በሬሳው) እንዞር ነበር”። ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 64, ሐዲስ 401

ቁረይሾች ሬሳን መዞራቸውን በአሉታዊ መልኩ የገለጸው ሐዲስ ሆነ ከጥንትም የአሏህ ቤት በመጎብኘት የመዞር ትእዛዝ መኖሩን በአውንታዊ መልኩ የገለጸው ቁርኣን የእኛ መጽሐፍት ናቸው፥ ስለዚህ ቁረይሾች ሬሳን ከመዞራቸው በፊት አሏህ ለኢብራሂም የሰጠው ትእዛዝ መሆኑን መቀበል ይኖርባችኃል እንጂ “ጦዋፍ የተጀመረው ከቁረይሾች ነው” ብላችሁ መቅጠፍ የለባችሁም። ኢሥላም በግልጠተ መለኮት የመጣ የአሏህ ዲን እንጂ ቁሬይሾች በጅህልናቸው በጃሂሊያህ ጊዜ የሚያደርጉት ድርጊት በፍጹም አይደለም።
... ይቀጥላል

ሙሉ ጽሁፉን ጥሪያችን ድረገጽ ላይ ያገኙታል።
https://tiriyachen.org/?p=3741
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#ጦዋፍ
#መዞር
#ቅዳሴ
#ማኅሌተ_ጽጌ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
800 views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ