Get Mystery Box with random crypto!

“ተውሒድ” تَوْحِيد የሚለው ቃል “ዋሐደ” وَٰحَدَ ማለትም “አንድ አደረገ” ከሚል ሥርወ- | Tiriyachen | ጥሪያችን

“ተውሒድ” تَوْحِيد የሚለው ቃል “ዋሐደ” وَٰحَدَ ማለትም “አንድ አደረገ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አንድነት”oneness” ማለት ነው፥ የስም መደቡ ደግሞ “ዋሒድ” وَٰحِد ነው። አሏህን በጌትነቱ ከፍጡራን ነጥሎ ስልጣኑን መቀበል “ተውሒደ አር-ሩቡቢያህ” تَوْحِيد الرُبُوبِيّة ይባላል፥ “ሩቡቢያህ” رُبُوبِيّة ማለት “ጌትነት” ማለት ሲሆን አሏህ ብቻውን ነገርን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ ጌታ መሆኑን እና ሕግ በማውጣት ጽንፈ ዓለማትን የሚያስተናብር ጌታ መሆኑን የሚያስረዳ ነው፦

አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ አስተናባሪ ነው፡፡
ሱራ አል-ዙመር 39፥62

ሙሉ ጽሁፉን ጥሪያችን ድረገጽ ላይ ያገኙታል።
https://tiriyachen.org/?p=3745
----------------------------
Tiriyachen|ጥሪያችን
#ተውሒድ
#የጌትነትአንድነት
#ሩቡቢያህ
#TiriyachenArticles

Follow us on:
----------------------------
https://fb.me/tiriyachen
https://t.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org