Get Mystery Box with random crypto!

በኢየሱስ ስም ሳይሆን በአምላክ ስም ፀልዩ! ኢየሱስ” የሚለው የፍጡር ስም የናዝሬቱ ኢየሱስ ከመፀ | Tiriyachen | ጥሪያችን

በኢየሱስ ስም ሳይሆን በአምላክ ስም ፀልዩ!

ኢየሱስ” የሚለው የፍጡር ስም የናዝሬቱ ኢየሱስ ከመፀነሱ በፊት ብሉይ ኪዳን ላይ ለብዙ ሰዎች ስም ሆኖ ያገለግል ነበር፥ ይህ ስም አዲስ ኪዳን ላይም ለብዙ ሰዎች ስም ሆኖ ያገለግል ነበር። ታዲያ የፍጡር ስም ከሆነ “በኢየሱስ ስም” ለምንድን ነው ነገራት የሚከናወኑት? ለምሳሌ አብን ለመለመን በኢየሱስ ስም መጠቀምን ይገልጻል፦

"አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ፥ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።"
ዮሐንስ 15፥16

“በስሜ” ማለት “በኢየሱስ ስም” ማለት ነው፥ “በኢየሱስ ስም” ማለት “ኢየሱስ ባስተማረው እና ባዘዘው” ማለት እንደሆነ ዐውደ ንባቡ ”contextual passage” ያስቀምጣል።

...

ለተጨማሪ ንባብ ድረገጻችንን ይጎብኙ።
https://tiriyachen.org/?p=3915

መልካም ቆይታ ከጥሪያችን ጋር
‐‐‐
Follow us on:
‐‐‐
https://t.me/tiriyachen
https://fb.me/tiriyachen
https://tiriyachen.org
https://bit.ly/3eVixKv
https://www.tiktok.com/@tiriyachen