Get Mystery Box with random crypto!

'አንድ አምላክ ብቻ!' የኢስላም መልዕክት ክፍል 1 ተለቋል። በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡ ሀይ | Tiriyachen | ጥሪያችን








"አንድ አምላክ ብቻ!"
የኢስላም መልዕክት ክፍል 1 ተለቋል።
በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡ ሀይደር)

ቪድዮውን ካያችሁ በኋላ ጀነትን ለምትመኙላቸው ግን እስካሁን ከእስልምና ውጭ ላሉ ወዳጅ እና ዘመዶች ሼር አድርጉት።

አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።