Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.76K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-11-07 20:08:41
27,000ብር ለ ነገ ብቻ በ 512gb ssd touchscreen only 4pices
HP EliteBook 6th Gen
(BRAND NEW )
Core i5 6th generation
Model : 840 (G3)
Condition: BRAND NEW
GRAPHICS: intel HD graphics
Screen :14 inch
touchscreen
Storage : 512gb ssd 10* fast
Ram : 8gb DDR4
:4 hours battery life
ultra slim design
HD Sound system
White keyboard light

Price 27,000 BIRR
fixed fixed
0943847549 0910238672

@cr7_well

አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
13.6K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-03 17:32:43
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።

ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700- 255 ያመጡ

የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 -234 ያመጡ

የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600- 218 ያመጡ

የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 – 200 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700- 224 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700- 210 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 – 192 ያመጡ

ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 – 180 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700- 210 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700- 210 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 – 180 ያመጡ

አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 – 180 ያመጡ

ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 -150 ያመጡ

ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 -150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።


ለተማሪዎች ሼር አድርጉ
#Share #share

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ይቀላቀሉ ፤ https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
#MoE
13.2K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-20 14:13:05
#ጥቆማ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቻይንኛ ቋንቋ አጭር ስልጠና ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት የሚሰጠው ስልጠና ቅዳሜ ጠዋት ከ3:00 -5:30 ይሰጣል።

ስልጠናው የሚሰጠው ➧ከጥቅምት 10/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም

Note:

• ምዝገባ የሚደረገው ከሰዓት ላይ ብቻ ነው።
• የሚፈለገው የሰልጣኝ ብዛት 100 ነው።
• የምዝገባ ቦታ፦ አ/አ/ዩ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት፥ 6 ኪሎ ካምፓስ፣ NCR 203.

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ይቀላቀሉ ፤ https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
#MoE
14.0K viewsedited  11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 13:14:36
ሀናን ናጂ አህመድ

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት።

ተማሪ ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡

ባስመዘገበችው ውጤት በጣም ደስተኛ መሆኗን የገለጸችው ተማሪ ሀናን፤ በቀጣይም ለበለጠ ውጤት እንደመትተጋ ተናግራለች፡፡

ክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የግል ትምህርት ቤት ነው፡፡

ለተማሪዎች ሼር አድርጉ
#Share #share

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ይቀላቀሉ ፤ https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
#MoE
12.9K views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 13:17:10 በአጠቃላይ ስለ ዩንቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት እና ስለ የአሁኖቹ ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ተጭነው ይመልከቱ
1.5K views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 22:38:23 ሰበር ዜና

የ2014/15 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ የሚሆንበት ቀን ተገለጸ ። ትምህርት ሚኒስተር እንደገለጸው ከሆነ ቀኑን ለማየት See more የሚለውን ይጫኑ
3.3K views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:15:59 ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት የምታዩበት ቻናል

https://t.me/+UC9h7iGajLWi5dsE
https://t.me/+UC9h7iGajLWi5dsE
5.4K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 18:54:49 ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት የምታዩበት ቻናል

https://t.me/+UC9h7iGajLWi5dsE
https://t.me/+UC9h7iGajLWi5dsE
1.3K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 16:57:23 የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ አልሆነም!!!

በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችና ግሩፖች ላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እንደተለቀቀ ተደርጎ እየተነገረ ሲሆን ነገር ግን ይህ መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው።

የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በአጭር ቀናት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ት/ሚ ያሳወቀ ሲሆን እኛም መረጃውን ተከታትለን ይፋ ሲሆን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ሲለቀቅ ቀድማችሁ የምታዩበት ቻናል ሊንክ click here

ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.9K viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 08:41:47
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፍቃደኛ አለመሆን የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን ለማጣራት እያደረግኩት ባለው ጥረት ላይ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ማስታወቁን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አስነብቧል።

የቢሮ ኃላፊ አቶ አሥራት አዳሮ ለኢፕድ በሰጡት ቃል ፦

" በክልሉ ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩ #ባለሙያዎችንና #ኃላፊዎችን የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን በመያዝ ትምህርታቸውን ባጠናቀቁበት ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ድረስ በመሄድ ማስረጃዎቹ ሐሰተኛ ናቸው ወይስ አይደሉም የሚለውን ለማጣራት ሙከራ ብናደርግም የግል ትምህርት ተቋማት ፈቃደኞች አይደሉም፡፡

ከ5 እና 6 ወር በኋላ ተመልሳችሁ ኑ የሚል ምላሽ ስለሚሰጡን ወደ ትምህርት ተቋማቱ የምንልካቸው ባለሙያዎች ለእንግልት እየተዳረጉ ነው።

ሐሰተኛ የ ት/ት ማስረጃ የትምህርት ጥራትን ከመጉዳትም ባሻገር የተማረ የሰው ኃይል በተፈለገው ቦታ ላይ እንዳይሠራና ጥራት ያለው አገልግሎት ለኅብረተሰቡ እንዳይሰጥ የሚያደርግ ነው።

በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ተቀጥረው በሥራ ላይ በሚገኙ #አመራርና #ባለሙያዎች ሕዝቡ ትክክለኛ አገልግሎት እንዳያገኝ ሲያደርጉ ነበር ፤ ክልሉ የሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች የትምህርት መረጃን አጣርቶ በሚያገኘው ውጤት መሠረት ከሥራ እና ከደመወዝ ከማገድ ባሻገር በሕግ እንዲጠየቁ ይደረጋል።

የማጣራቱን ውጤት ከአንድ ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ6ቱም ዞኖች የተጠቃለሉ መረጃዎችን በማደራጀት ምን ያህል አመራርና ባለሙያ በሐሰተኛ ትምህርት ማስረጃ ተቀጥሮ ሲሠራ እንደነበር ለሕዝቡ ይፋ ይደረጋል።"
#EPA

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.1K views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ