Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.02K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-20 08:59:56
የ2012 ባች የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ቅሬታ ምላሽ አገኘ

በዚህ ዓመት ትምህርታቸውን አጠናቀው መመረቅ የነበረባቸው የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ መደበኛ ተማሪዎች በሚቀጥለው ዓመት ጥር ወር ላይ ትመረቃላቹህ ተብለናል በሚል ትምህርት የማቆም አድማ ማድረጋቸውን ቀናት ማለፉን እና በሌሎች ዩንቨርሲቲዎች ከሚገኙ አቻ የ2015 ተመራቂዎች ጋር በወቅቱ ተመርቀው እኩል የስራ እድል ለማግኘት እንደሚቸገሩ መጠየቃቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ቅሬታውን በተመለከተም ዩንቨርሲቲው የሚሰጠውን ምላሽ እንደምናሳውቃቹህ ገልፀን ነበር ።

በዛሬው ዕለት ከዩንቨርሲቲው ባገኘነው መረጃ መሰረት ቅሬታ ያቀረቡ ማለትም የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የ2012 ባች ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ በዚህ ዓመት ሶስት ሴሚስተር ተምረው በባቻቸው እንደሚመረቁ ለማወቅ ችለናል።

የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የ2012 ባች ተማሪዎችን Academic Calendar ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.8K views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 22:49:49
አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ ተጀምሯል።

ለመመዝገብ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ :-

1. በ www.abrehot.org.et/register/ በመግባት የምዝገባ ፎርሙን ይሙሉ

2. ፎርሙን እንደጨረሱ ወደ ክፍያ ገፅ ይወስዳቹሀል ፣ አመታዊ የአባልነት ክፍያ በቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ በኩል በቀላሉ መክፈል ይችላሉ።

3. ቅድመ ተከተሉን እንደጨረሱ አባልነቶ አፕሩቭ ይሆናል።

ቅድመ ተከተሉን ከጨረሱ ቡሀላ በ15 ቀን ውስጥ ዲጂታል የአባልነት መታወቂያ በኢሜይል ይደርሶታል።


አባል ሲሆኑ የሚከተለውን ጥቅሞች ያገኛሉ :-

1. መፃህፍትን በነፃ መዋስ።
2.ለ12 ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ሙሉ ወጪ በመሸፈን።
3. የጋራ የውይይት ክፍሎችን በኦንላይን ማግኘት።.
4. ከ 1.5 ሚልየን በላይ ጆርናሎች እና የመመረቂያ ፅሁፎች በቀላሉ በኦንላይን ማግኘት።
5.በቶሞካ ትኩስ መጠጦች ላይ  35% ቅናሽ።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.6K views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 21:57:27 ምርጥ የ telegram ትምህረታዊ ቻናሎች ይቀላቀሉ እንዳያመልጣችሁ

@Temhert_Minister

@Tmhrt_Minister

@QesemAcademy

@ethio_schools

@qubeeacademy

@resinhun @resinhun

@TMHERT_NEWS

@freshmanexams

@fresh_handouts

@Fanos_acadmy

@Chalu_A

@Goldan_acadamey_university
(ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጠቃሚ channel )

@Goldan_acadamey(9-12 ላሉት ተማሪዎች የተዘጋጀ channel )


ምንም channel እንዳታልፉ join
2.8K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 13:42:25 አዲስ ገቢ ተማሪ ናችሁ

እንግዲያውስ እመኑኝ ይሄ ድንቅ ትምህርታዊ ቻናል የግድ ያስፈልጓችኋል። ተቀላቀሉ ና ቤተሰብ ሁኑ!!

ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል። የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ።

A plus academy

A plus academy

Hard work + Dedication pays off ᗩ+.
525 views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 13:41:06 EXIT EXAM

Software Engineering

Courses Selected List

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
542 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 07:19:01
ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ሴት ተማሪዎችን ትኩረት ሰጥተው በመደገፍ ዝግጁ ማድረግ አለባቸው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡


የትምህርት ሚኒስቴር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በእቅድ የተደገፈና የተናበበ ሥራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር እያካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ ከዚህ በፊት ሲሰራበት ከነበረው በተለየ መልኩ ለሴቶች፣ ለልዩ ፍላጎትና ለአካባቢ ጥበቃ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንደሚገባ እና በተለይም ዩኒቨርሲቲዎች በዚህ ዓመት ለሚተገበረው የመውጫ ፈተና ሴት ተማሪዎችን በተለየ ሁኔታ መደገፍና በስነልቦና ማዘጋጀት እንዳለባቸው ተጠቁሟል፡፡

በመድረኩም የሴት ተማሪዎችን ውጤታማነት ለማረጋገጥ እስካሁን የተከናወኑ ተግባራት በእያንዳዱ ዩኒቨርሲቲ ቀርቦ ውይይት የሚደረግበት መሆኑም ተገልጿል ።

ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.1K views04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 17:45:42 PYTHON ለመማር ሚጠቅሙ መንገዶች


Python ከ high-level programming language ሚመደብ አንዱ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ እያደገ የመጣ ነው ።

It was founded in 1991 by developer Guido Van Rossum.


Learn Python Basics

╰┈➤ Syntax
╰┈➤ Variables
╰┈➤ Operators
╰┈➤ Loop
╰┈➤ Condition
╰┈➤ Function

Python Intermediate Level

╰┈➤ Object Oriented Programming
╰┈➤ Data Structures
╰┈➤ File Handling
╰┈➤ Error and Exception Handling
╰┈➤ Custom Exception

Python Advanced Level

╰┈➤ Working with modules
╰┈➤ Decorators
╰┈➤ Lambda Functions
╰┈➤ Comprehension
╰┈➤ SQLite Database
╰┈➤ API

Learn about Git/Github

╰┈➤ Version Control System
╰┈➤ Code Management
╰┈➤ Understanding Git/GitHub
╰┈➤ Preparing Github Repositories
╰┈➤ Uploading Projects on Github

Do some Python Projects

╰┈➤ Calender
╰┈➤ Alarm Clock with GUI
╰┈➤ Web Scrapper
╰┈➤ Bacon Desktop Apps
╰┈➤ Python Snake Game


ethio tech

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.1K viewsedited  14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 17:10:38 ትምህረታዊ ቻናሎች

@Temhert_Minister

@Tmhrt_Minister

@QesemAcademy

@ethio_schools

@qubeeacademy

@TMHERT_NEWS

@freshmanexams

@fresh_handouts

@Chalu_A

@Goldan_acadamey_university
(ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጠቃሚ channel )

@Goldan_acadamey(9-12 ላሉት ተማሪዎች የተዘጋጀ channel )


ምንም channel እንዳታልፉ join
3.8K views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 22:13:02 ማስታወቂያ ለተማሪዎች
Official ትክክለኛው የ ትምህርት በቤቴ የ ቴሌግራም አጋዥ ቻናል ከስር ታገኙታላችሁ ለተማሪዎች የተለያዩ በጣም ወሳኝ የሆኑ አጋዥ መጽሀፎችን , ትክክለኛ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ

JOIN አርጋችሁ ተጠቀሙ
925 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 13:40:05 Ministry of education :
ለአብዛኞቹ English ቋንቋ አቀላጥፈው እንድናገሩ ምክንያት የሆናቸው ቻናል ልጋብዛችሁ
እንግሊዝኛ መደመጥ እንጅ መነገር ከባድ የሆነበችሁ ሁሉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉት
ትወዱታላችሁ

Join
https://t.me/Ethio_Education_24
https://t.me/Ethio_Education_24
https://t.me/Ethio_Education_24
195 views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ