Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.02K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-27 09:05:07
ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው።

ፈተናው ከዛሬ ታህሳስ 18/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21/2015 ዓ.ም በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

በተለያዩ ተቀባይነት ባገኙ ምክንያቶች በመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ ፈተናውን መውሰድ ያልቻሉ በሁሉም ክልል የሚገኙ ተማሪዎች በሁለተኛው ዙር ለፈተና ይቀመጣሉ።

በሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና የማህበራዊ ሳይንስ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል።

ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ትላንት የግንዛቤ ማስጨበጫ (Orientation) ተሰጥቷቸዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
5.1K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 21:52:11 የ ስሞውን መጀመሪያ ፍደል በመንካት እድሎን ይሞክሩ
1.0K views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 14:43:48
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ 900 በላይ የሚሆኑ የሁለተኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች ተመድበውለታል።

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21/2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.8K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 14:43:28
#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

ከጉጂ ዞኖች በተለያዩ ምክንያቶች በመጀመሪያው ዙር ፈተናውን ያልወሰዱ ከ4 ሺህ 700 በላይ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው ትላንት መቀበል ጀምሯል።

ተማሪዎቹ ነገ ታህሳስ 17/2015 ዓ.ም ገለጻ የሚሰጣቸው ሲሆን ከታህሳስ 18 እስከ 21/ 2015 ዓ.ም ድረስ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይታወቃል።

የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተናም በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.6K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 21:25:03
ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞችን መቀበል ጀምሯል።

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21/2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።


የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.8K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 19:13:59 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ

አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ
For grammar
    Personal pronouns
      ተውላጠ ስሞች

Subject      singular   plural
1st person      I                We
2nd person    You           You
3rd  person   He/she/It     They

Join
•• @Ethio_Education_24
•• @Ethio_Education_24
•• @Ethio_Education_24
•• @Ethio_Education_24
269 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 16:04:25
የ2ኛውን ዙር የሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ለመፈተን #በአዲስ_አበባ ከተማ አስተዳደር የተመዘገቡ ተማሪዎች በክፍለ ከተማቸው በኩል በ16 / 4 /2015 ዓ/ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ቴክኖሎጂ 5 ኪሎ ካምፓስ እንዲገቡ የከተማው ትምህርት ቢሮ ዛሬ አሳስቧል።

የ2ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ መግለፁ ይታወሳል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.7K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 11:40:39 ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናችሁ ዶላር መስራት ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ "get bonus here" ሚለውን በመጫን መስራት ትችላላችሁ፡፡

https://t.me/temhert_bebete/2345
2.4K views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 09:45:04
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2ኛውን ዙር የአገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ታሕሳስ 16 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ 5 ኪሎ ካምፓስ እንዲገቡ አሳሰበ፡፡

የ2ኛውን ዙር የአገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ለመፈተን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተመዘገቡ ተማሪዎች በክፍለ ከተማቸው በኩል በታሕሳስ 16/2015 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ቴክኖሎጂ 5 ኪሎ ካምፓስ እንዲገቡ የከተማው ትምህርት ቢሮ በዛሬው ዕለት አሳስቧል።2ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከታሕሳስ 18 እስከ ታሕሳስ 21 ቀን 2015 ድረስ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወሳል።

Via Ethio FM

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
409 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 06:18:55 ምርጥ የ telegram ትምህረታዊ ቻናሎች ይቀላቀሉ እንዳያመልጣችሁ 

@Temhert_Minister

@QesemAcademy

@ethio_schools

@qubeeacademy

@resinhun  @resinhun

@TMHERT_NEWS

@brilliantsAcademy

@freshmanexams

@fresh_handouts

@Fanos_acadmy

@Chalu_A

@Goldan_acadamey_university
(ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጠቃሚ channel )

@Goldan_acadamey(9-12 ላሉት ተማሪዎች የተዘጋጀ channel )


ምንም channel እንዳታልፉ join
1.1K views03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ