Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.02K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-30 09:21:22 Emerging technology Best short note
UNIT

Credit : #campus_handouts

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.5K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 09:20:44 Emerging technology Best short note
UNIT

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.3K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 09:20:12 Emerging technology Best short note
UNIT

Credit : #campus_handouts

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.2K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 22:50:53 ሰበር ዜና

.........ተማሪ ነህ .........

እንግዲያውስ ከስር ያለውን በጥንቃቄ
open ብለህ ️ተቀላቀል

እባክህ ተማሪ ከሆንክ ብቻ እያው

ሕይወት ታላቅ ትምህርት ቤት ናት።አንተም ከእናትህ ሆድ ከወጣህበት ቅጽበት ጀምሮ ተማሪ ነህ
ትምህርት ሚንስተር



OPEN
OPEN
617 views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 08:26:01 For Engineering 2nd year 2nd Semester Students

APPLIED MATHEMATICS III

ADVANCED REFERENCES BOOK

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.3K views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:37:31
አማርኛ ፊልም ይወዳሉ ??

አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የሀገራችን ፊልሞች እና ተከታታይ ድራማዎች የሚለቀቁበትን ቻናል ይቀላቀሉ
797 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 17:20:59 Anthropology power points.

2nd semester course.

join and share

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.5K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 13:21:03
የሊቨርፑል ደጋፊዎች በኢትዮጵያ በሀገራችን የጀመጀመሪያዉ ትልቁ ቻናል እንሆ ብለናል ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ ! #YNWA
965 views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 13:02:02
#MattuUniversity

መቱ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በደህንነት ካሜራ በመታገዝ እየሰጠ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው ከ7 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል፡፡

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ቀናት እንደሚሰጥ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
5.9K views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 13:01:54
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያው ቀን ፈተና ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስፈትናል ፡፡
*
በ201
4 ዓም የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ለመግባት የሚጠበቅባቸውን የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በመጀመሪያው ዙር ከወሰዱት ውጪ በተለያዩ ምክንያቶች ለሁለተኛ ዙር ፈተና እንዲቀመጡ በኢፌዲሪ ት/ሚኒስቴር መወሰኑ ይታወቃል፡፡
በዚሁ ውሳኔ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 18/2015 ዓም እስከ ታህሳስ 21/2015 ዓም ለሚሰጠው ሁለተኛው ዙር የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 5003 የሶማሌ ክልል ተማሪዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 20017 ተፈታኞችን ተቀብሎ እንደሚያስፈትን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አያኖ በራሶ አስታውቀዋል፡፡
በዚህኛው ዙር ለፈተና ወደ ጊቢው የመጡ ተማሪዎችን ቆይታ የተሳካ እንዲሆን፣ ፈተናቸውን በአግባቡ እና በተረጋጋ መንፈስ እንዲፈተኑ የፈተና አስፈፃሚ ግብረ ሀይል አካላት በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን ም ፕሬዚደንቱ አክለው ገልጸዋል፡፡
በሁሉም የዩኒቨርሲቲው ግቢዎች ዛሬ የሚሰጠው የመጀመሪያ ቀን ፈተና በተረጋጋ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
5.1K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ