Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.02K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-10 13:55:49
Breaking news

አዲስ መረጃ ከ ትምህርት ሚንስቴር ወቷል ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው የመስሪያ ቤቱ offical link ገብተው ያንብቡ


https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
468 views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 10:08:32 የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን አክስዮን ማህበር ንብረቴን እና የንግድ ምልክቴ ተወስዶ በዩቲዩቭ ማህበራዊ ገጽ ተመሳሳይ ስራዎቼን ተጠቅመዋል ሲል ንግድ ምልክቱና ንብረቱ እንዲመለስለት በአቶ ቢኒያም ከበደ እና በወ/ሮ ህብስት አሰፋ ላይ ባቀረበውን ክስ መነሻ ችሎቱ የሰው ምስክር ቃል መርምሮ ፍርድ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

ፍርድ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ፍታብሔር 3 ኛ የንግድ ጉዳዮች ችሎት ነው።

የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን አክስዮን ማህበር በጥር 26 ቀን 2014 ዓ/ም በ1ኛ ተከሳሽ አቶ ቢኒያም ከበደ እና በ2ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ ህብስት አሰፋ ላይ ያቀረበው ክስ እንደሚያመላክተው 1ኛ ተከሳሽ አቶ ቢኒያም ከበደ ቀደም ሲል በኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን አክስዮን ማህበር ውስጥ
የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ሲሰሩ ከህግ እና ከቦርዱ ዕውቅና ውጪ የተለያዩ ንብረቶችን ካሜራን ጨምሮ 25 የተዘጋጁ ፕሮዳክሽኖችን (አርካይቭ) በመውሰድ የቴሌቪዢን ጣቢያዬን ንግድ ምልክት በመጠቀም በዚሁ ንብረት በ2ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ ህብስት አሰፋ ስም በተመሳሳይ ንግድ ምልክት የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዢን በሚል በዩቲዮብ ማህበራዊ ገጽ ላይ እየተገለገሉ ይገኛሉ ሲል ማህበሩ ንብረቶቹና የንግድ ምልክቱ እንዲመለስለት ጠይቆ በክስ ዝርዝሩ አስፍሯል።

የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን አክስዮን ማህበር የኢትዮጲያ ልጆችን በመልካም ስነምግባር አንጾ በማሳደግ የሀገር ፍቅር ያላቸው ኃላፊነት መሸከም የሚችሉ የወደፊት ሀገር ተረካቢዎችን ለማፍራት ተነሳሽነት ባላቸው ዜጎች በ 39 ሚሊዮን ብር በተከፈለ ካፒታል የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን በሚል ንግድ ምልክት ስራ ለማካሄድ የተቋቋመ ማህበር መሆኑም በክስ ዝርዝር ፍሬ ነገር ላይ ተጠቅሷል።

ይህን ክስ ተከትሎ በከሳሽ የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን አክስዮን ማህበር እና በተከሳሽ አቶ ቢኒያም ከበደ እና ወ/ሮ ህብስት አሰፋ መካከል የቃል ክርክር ተደርጎ ነበር።

ከቃል ክርክሩ በኋላ ከሳሽ የኢትዮጲያ ልጆች ቴሌቪዥን አክስዮን ማህበር በኩል 6 የሰው ምስክሮች ቀርበው የተሰሙ ሲሆን በተከሳሽ አቶ ቢኒያም ከበደ እና ወ/ሮ ህብስት አሰፋ በኩል ደግሞ 7 የሰው ምስክሮች ቀርበው በችሎት የምስክርነት ቃላቸው ተሰምቷል።

አጠቃላይ ምስክሮቹ በንብረቶችና የንግድ ምልክትን በሚመለከት የምስክርነት ቃላቸው የተሰማ ሲሆን

ፍርድ ቤቱ መርምሮ ፍርድ ለመስጠት ለጥር 9 ቀን 2015 ዓ/ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰቷል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.5K viewsedited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 06:26:08
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቻናሎች

https://t.me/Temhert_Minister
    https://t.me/Temhert_Minister

https://t.me/Tmhrt_Minister
   https://t.me/Tmhrt_Minister

https://t.me/QesemAcademy
  https://t.me/QesemAcademy

https://t.me/ethio_schools
    https://t.me/ethio_schools

https://t.me/Aconcise
    https://t.me/Aconcise

https://t.me/qubeeacademy
    https://t.me/qubeeacademy

https://t.me/Ethio_Education_24
https://t.me/Ethio_Education_24

https://t.me/TMHERT_NEWS
   https://t.me/TMHERT_NEWS

https://t.me/freshmanexams
   https://t.me/freshmanexams

https://t.me/fresh_handouts
    https://t.me/fresh_handouts

https://t.me/Goldan_acadamey_university (ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች)
https://t.me/Goldan_acadamey_university (ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች)

https://t.me/Goldan_acadamey (9-12)
https://t.me/Goldan_acadamey (9-12)

https://t.me/FRESH_2015
   https://t.me/FRESH_2015
2.2K views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 23:02:22 ብዙ ተማሪዎች አውቀውም ሆነ ሳያውቁት በዚህ መንገድ አቅማቸው ማሳደግ ችለዋል! በየ መንፈቅ አመቱ ለ አንድ ጌዜ ብቻ ብትሞክሩት ተዓምር ይፈጠራል!

መምህራን Staff እያሉ ስለናንተ መነጋገር ይጀምራሉ ፥ ተማሪዎች እንደ ተምሳሌት ያዯችሗል ፣ መምህሩ ሌላ ክፍል ገብቶ ስለናንተ በመደነቅ ያወራል!

ጎበዝ ተማሪ መሆን 
መመሪያ 8 : በያንዳንዱ Semester አብዮት አስነሳ

ተከታታይ ስልጠናዎች


መመሪያ 7  | መመሪያ 9 | መመሪያ 10
878 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 22:55:00
Breaking news

አዲስ መረጃ ከ ትምህርት ሚንስቴር ወቷል ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው የመስሪያ ቤቱ offical link ገብተው ያንብቡ


https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
997 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 18:57:54
የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።
84 views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 16:26:27
ትምህርት ሚኒስቴር

• መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል።

• 200, 000  ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ።

መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚገኙ  ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እንደሚሰጥ የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል።

መሪ ስራ አስፈጻሚው ኤባ ሚጀና ( ዶ/ር )  በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ አውደጥናት ላይ  እንደገለጹት መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ  ወር ለሁሉም ቅድመ መደበኛ ተማሪዎች  በአንድ ጊዜ ይሰጣል።

የመጀመሪያው ፈተና በሰኔ  ወር ከተሰጠ በኋላ ቀጣዩ የመውጫ ፈተና ከ6 ወራት  በኋላ እንደሚሰጥም ዶ/ር ኤባ  አስረድተዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሀመድ በበኩላቸው ፈተናውን ለ200, 000 የመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ፈተናው ለሁሉም ተማሪዎች በኦንላይን እንደሚሰጥ የጠቀሱት አቶ ሰይድ " ይህ የፈተና ስርቆትን ለመከላከል የተሻለ አማራጭ  በመሆኑ ነው " ብለዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱም ሆኑ ተፈታኝ  ተማሪዎች ፈተናው በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ አውቀው #ከወዲሁ_ዝግጅት እንዲያደርጉ አቶ ሰይድ አሳስበዋል።

በመውጫ ፈተና ብቃትና የፈተና ኮርሶች ልየታና የተገቢነት ማረጋገጥ ዙሪያ በተዘጋጀው አውደጥናት ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መምህራን ተሳታፊ መሆናቸውም ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

(ትምህርት ሚኒስቴር)

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.5K views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 16:37:12 እንግሊዝኛ ከቻላችሁ እሄ ቻናል በፍጹም እንዳያመልጣችሁ, በጣም ለሂወታችሁ ጠቃሚ የሆነ ነው
4.6K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 12:40:13
ፖሊስ በመዲናዋ በትምህርት ቤቶች ረብሻ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ የነበራቸውን 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡

በመዲናዋ አዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ላይ ረብሻ ለማስነሳት የሞከሩና ቀጥተኛ ተሳትፎ የነበራቸውን 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስአበባ ፖሊስ አስታወቀ።

ፖሊስ "በቅርቡ በአዲስ አበባ በሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች በአንድ በኩል የዜጎችን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው የመማር መብትና ማንነታቸውንና ባህላቸውን መግለፅን እንደ ጫናና በሃይል በሌሎች ላይ እንደተጫነ አድርጎ የመቀስቀስ በሌላ በኩል ደግሞ፤ የኦሮሞ ህዝብ እየሞተ ነው የህዝብ ባህልና ማንነት ተዋረደ የሚሉ እርስ በእርሱ የሚቃረን የግጭት ማቀጣጠያ አጀንዳ በመፍጠር እንዲሁም፤ የወልቃይትና የአዲስ አበባ ጉዳይ አንድ ነው የሚል መፈክር ይዘው ከመውጣት ባሻገር የሐገሪቱን ሰንደቅ ዓላማና የኦሮሚያ ክልል ባንዲራና ከሰንደቁ ላይ በማውረድና መሬት ለመሬት በመጎተት ከፍተኛ ድፍረት የፈፀሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።" ብሏል፡፡

ሰሞኑን በተወሰኑ አንደኛና ጥቂት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጥፋት አጀንዳቸውን ከተቀበሉ አንዳንድ መምህራንና ተማሪዎች ጋር በመሆን በማደናገርና በማወናበድ ምንም የማያውቁ አብዛኛው ተማሪዎችን ከፊት በማሰለፍ ባስነሱት ረብሻ በትምህርት ቤቶቹ ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጋቸውን መረጋገጡንም የአዲስአበባ ፖሊስ ገልጿል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.4K views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 13:00:47
አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ከመጪው አርብ ጀምሮ የአባልነት ምዝገባ እንደሚጀምር ይታወቃል፡፡

የአባልነት ጥቅሞቹ ምንድን ናቸው?

➭ መጻሕፍት በነጻ መዋስ፣

➭ ጆርናሎችና የመመረቂያ ጽሑፎችን በኦንላይን እንዲያገኙ ያስችላል።

➭ ነጻ የውጭ የትምህርት ዕድል ያስገኛል። (ቤተ-መጻሕፍቱ በዓመት ሙሉ ወጪውን በመሸፈን ለ12 አባላቱ ነጻ የትምህርት ዕድል ይሰጣል።)

➭ አባላት ወደ ቤተ-መጻሕፍቱ ሲመጡ የቶሞካ ትኩስ መጠጦች 35 በመቶ ቅናሽ ያገኛሉ።

ለአባልነት ምዝገባው የትምህርት ቤት እና ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ያስፈልጋል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.4K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ